ላንተና ላንቺ
ኢትዮጵያ ውስጥ ፡- በዚህ አመት ወደ 2.9 ሚሊዮን የሚሆኑ እናቶች እርግዝና ላይ እንደሚሆኑ ይጠበቃል፡፡ ወደ 90.000 የሚሆኑት ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ናቸው ተብሎ ይገመታል፡፡ በዚህ አመት ወደ 14.000 የሚሆኑ ሕጻናት ኤችአይቪ ቫይረስ ከእናታቸው ይወርሳሉ የሚል ግምት አለ ፡፡ “በአለም ላይ…
Read 3301 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እናቶች ከወሊድ በሁዋላ ከሚቸገሩባቸው ነገሮች አንዱ የመንፈስ ጭንቀት ወይንም የድብርት ስሜት ነው፡፡ ይህ ስሜት ሊመጣ የሚችለው በተለያዩ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያው እንዲሁም ከኑሮ ጋር ተያያዥ በሆኑ የተለያዩ ምክንያቶች ነው፡፡ በዚህም የተነሳ ሴቶች ከወለዱ በሁዋላ ልጆቻቸውን የመጥላት ባህርይ የሚያሳዩ ሲሆን በራሳቸውም ላይ…
Read 4572 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከወሊድ በሁዋላ በሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወይንም ድብርት እናቶች እራራሳቸውንና የወለዱትን ልጅ በተለያየ መንገድሊጎዱይችላሉ፡፡ ልጅ ከተወለደ በሁዋላ የሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወንዶችንም ሊይዝ ይችላል፡፡ ከወሊድ በሁዋላ በጥቂት ወራራት ውስጥ አንዳንድ እናቶች ላይ የሚፈጠር የመንፈስ ጭንቀት ቀላል የማይባል ሕመም ነው፡፡ በተለይም እናቶች እርግዝናው…
Read 3257 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“ከሰለጠነ ሰው እና ከህክምና ተቋም ውጭ በቤት ውስጥ ልጅን መውለድ ሆስፒታል ውስጥ ከሚወልዱት ይልቅ በሶስት እጥፍ ለችግር ያልጣል፡፡ በቤት ውስጥ የሚወለዱ ልጆች የትንፋሽ ችግር እንዲሁም የልብና የመመረዝ የመሳሰሉት የጤና እውክታዎች ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳረጉት ልጆች በአብዛኛው…
Read 3728 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የአለም የጤና ድርጅትና ዩኒሴፍ ባወጡት መረጃ እንደተጠቆመው በአለም አቀፍ ደረጃ ከአምስት አመት በታች ያሉ ሕጻናት ሞት ፡- እ.አ.አ. በ1999 ዓ/ም 12 ሚሊየን ይጠጋ ነበር፡፡ እ.አ.አ. በ2010 ዓ/ም ወደ 7.6 ሚሊዮን ዝቅ ብሎአል፡፡ ንጽህናን በመጠበቅ በአለም አቀፍ ደረጃ በአመት ውስጥ የአንድ…
Read 2953 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ባለፈው እትም ዘላቂ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትን በሚመለከት የወንዶች ተሳትፎ ምን ይመስላል በሚል ለንባብ ያልነውን መሰረት በማድረግ ላንቺና ላንተ በሚለው ድህረገጽ የተወሰኑ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ ጥያቄዎቹን ተባባሪ አዘጋጅዋ አዲስ አለም ብርሀኔ ለባለሙያ በማቅረብ እና በተለያዩ የጥናት ወረቀቶች በመታገዝ ለመላው አንባቢ ይድረስ ብላለች፡፡
Read 3507 times
Published in
ላንተና ላንቺ