ላንተና ላንቺ
2005ዓ/ም የሰላም ... የጤና ... የእድገትና የብልጽግና ይሁንላችሁ፡፡ ዘመን ሲለወጥ ባለፈው ዘመን የነበረውን ማስታወስ እና ቀጣዩ ደግሞ ካለፈው የሚሻልበትን ማሰብ ተፈጥሮአዊ ግዴታ ነው፡፡ ማንኛውም ሰው በተለይም የዘመን መለወጫ በአልን በቤቱ ከቤተሰቡ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግም እሙን ነው፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ…
Read 3615 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ለመከላከል ደግሞ ማወቅና መገንዘብ ዋነኛው መንገድ ነው 2005 ዓ/ም የሰላም፣ የጤና ፣የእድገትና የብልጽግና ይሁን! የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተመሰረተ ወደ 21 አመት ይሆነዋል፡፡ በዚህ ዘመን ውስጥ የስራ እንቅስቃሴው ምን ይመስል እንደነበርና በወደፊቱስ የስራ ሂደት ምን ማድረግ ይጠበቅብናል የሚለውን ከማህበሩ…
Read 3485 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በሽንት መሽናት ችግር ላይ የተወሰኑ መልእክቶችን ተቀብለናል። መልእክቶቹ የደረሱን ትዳር ካልያዙት መካከል እንዲሁም የልጆች እናት ከሆኑትም ጭምር ነው። ለመሆኑ ሴቶች የሚገጥማቸው ሽንትን በትክክል ያለመሽናት ሕመም ከስነተዋልዶ አካል ጤንነት ጋር ይገናኛልን? የሚል ጥያቄ አስነስቶአል። ይህንን ጥያቄ ወደሕክምና ባለሙያ አቅርበ ነዋል። ዶክተር…
Read 13065 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከላይ የምትመለከቱት ስዕል የማህጸን ቅርጽ ነው። ማህጸን በተፈጥሮው የምትመለከ ቱትን ስእል ሲመስል አንዳንድ ገዜ ግን የተዛባ ተፈጥሮአዊ ሁኔታ ያጋጥማል። ለመሆኑ ማህ ጸን በመጀመሪያ ሲፈጠር በምን መልክ ነው? የሚከሰተው ተፈጥሮአዊ ችግርስ ምን መሳይ ነው? መፍትሔ ውስ? እነዚህን ጥያቄዎች ይዘን ያመራነው በቀድሞው…
Read 9901 times
Published in
ላንተና ላንቺ
...እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተገላግያለሁ፡፡ ከሶስት ወር በፊት ግን የነበርኩበት ጭንቀት ከፍተኛ ነበር፡፡ ይኼውም እርግዝናዬ ወደሰባት ወር ከአስራ አምስት ቀን ገደማ ሲሆነው ሕይወት አልባ ሆኖ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ከሐኪሞቹ የተሰጠኝ ምክር ምጡ በራሱ ጊዜ እስኪመጣ መታገስ ኦለብሽ የሚል ነበር፡፡ ...አስቡት እስቲ...ይህ…
Read 3481 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በቅርቡ አንዲት ተሳታፊ የላከችልን ደብዳቤ እንዲህ ይላል፡፡ ..እኔ ከባለቤ ጋር በትዳር ስኖር ወደ አስራ ስድስት አመት ይሆነናል፡፡ ባለቤ እና እኔ በፍጹም ተግባብተን ወይንም ፍቅርን እርስ በእርስ ስንገላለጽ ታይተን አናውቅም፡፡ እሱ በበኩሉ እስዋ ለእኔ ሳይሆን ትኩረት የምትሰጠው ለቤ ተሰቦቿ ነው ይላል፡፡…
Read 8650 times
Published in
ላንተና ላንቺ