ላንተና ላንቺ
“አንዲት እናት ከወለደች በሁዋላ ልጅዋን ለተወሰኑ ወራት ጡት ብቻ የማጥባት የውዴታ ግዴታ አለባት፡፡፡ እኔ በእርግጥ የወለድኩት አንድ ልጅ ነው፡፡ ነገር ግን የአንዱን ልጄን ጡት የመጥባት ፍላጎት ሳስተውለው የወለድኩት መንታ ቢሆን ኖሮ እንዴት አደርግ ነበር ? የሚል ጥያቄ ሁልጊዜ ለእራሴ አነሳለሁ፡፡…
Read 4555 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ዩኒሴፍ እና የአለም የጤና ድርጅት (WHO) እንዳወጡት መረጃ ከሆነ እንደውጭው አቆጣጠር በ1990 ዓ/ም በአለም 585000 አምስት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ የሚሆኑ እናቶች መሞታቸው የተመዘገበ ሲሆን ከተጠቀሰው የሞት ቁጥር 99 የሚሆኑት በታዳጊ አገሮች መሆናቸው ተረጋግጦአል፡፡ በኢትዮጵያ እንደውጭው አቆጣጠር በ2000 ዓ/ም የእናቶች…
Read 2632 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“...እኔ እድሜዬ ወደ ሀያ አምስት አመት የሚሞላኝ ነኝ ፡፡ የ12ኛ ክፍል ትምህርን ጨርሼ ወደዩኒቨርሲቲ ስገባ ከቤተሰቤ ስለተለየሁ የነበረኝን የጤና ችግር የማዋየው ለጉዋደኞቼ ነበር፡፡ ከማህጸኔ የሚፈሰው ፈሳሽ እጅግ የሚዘገንን ነበር፡፡ መልኩ ደስ አይልም ሽታ አለው፡፡ ጉዋደኞቼ ስነግራቸው ብዙዎቹ እኔም አለብኝ የተፈጥሮ…
Read 6403 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“እኔ የ28 አመት ሴት ነኝ፡፡ ከአንድ አመት ወዲህ የወንድ ጓደኛ አለኝ፡፡ ከጓደኛዬ ጋር መገናኘት በጀመርኩ በስድስት ወር ገደማ አንድ የማያስደስት ነገር ገጠመኝ፡፡ ከማህጸኔ አይቼው በማላውቀው መንገድ ፈሳሽ ይፈሰኝ ጀመር፡፡ የፈሳሹ መልክ የዘንጋዳ ውሀ እንደሚሉት ይመስለኛል፡፡ ጠረኑ ደግሞ ጥሩ አይደለም፡፡ የፈሳሹ…
Read 8009 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአሁኑ ወቅት በአለማችን ልጆች ለብዙ መረጃዎች የተጋለጡ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ልጆች በአለም ዙሪያ የሚሰራጩ የመገናኛ ብዙሀንን የመከታተል እድላቸው ሰፊ ነው፡፡ የመገናኛ ብዙሀኑ አይነትና ጥራት መለወጥና ለአጠቃቀም ምቹ መሆን አለም ወደ አንድ ጎጆነት ተለውጣለች ከሚያሰኝ ደረጃ ያደረሳት ሲሆን፤ በአለም ዙሪያ ስላሉ…
Read 4509 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሕጻናት ከኤችአይቪ ቫይረስ ነጻ ሆነው እንዲወለዱ ለማስቻል በስራራ ላይ ያለው የ PMTCT ፕሮጀክት የስራራ ውጤትን ለመለካት የሚቻለው ምን ያህል ሕጸናት ከቫይረሱ ነጻ ሆነው ተወለዱ የሚለው ሲታወቅ ነው፡፡ ይህንን በሚመለከት ያለው የቅብብሎሽ አሰራራር የተሟላ መረጃን አይሰጥም በሚል የጀመርነውን ርእስ ለመቋጨት ከኢፊድሪ…
Read 3467 times
Published in
ላንተና ላንቺ