Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
በአሁኑ ወቅት በአለማችን ልጆች ለብዙ መረጃዎች የተጋለጡ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ልጆች በአለም ዙሪያ የሚሰራጩ የመገናኛ ብዙሀንን የመከታተል እድላቸው ሰፊ ነው፡፡ የመገናኛ ብዙሀኑ አይነትና ጥራት መለወጥና ለአጠቃቀም ምቹ መሆን አለም ወደ አንድ ጎጆነት ተለውጣለች ከሚያሰኝ ደረጃ ያደረሳት ሲሆን፤ በአለም ዙሪያ ስላሉ…
Rate this item
(0 votes)
ሕጻናት ከኤችአይቪ ቫይረስ ነጻ ሆነው እንዲወለዱ ለማስቻል በስራራ ላይ ያለው የ PMTCT ፕሮጀክት የስራራ ውጤትን ለመለካት የሚቻለው ምን ያህል ሕጸናት ከቫይረሱ ነጻ ሆነው ተወለዱ የሚለው ሲታወቅ ነው፡፡ ይህንን በሚመለከት ያለው የቅብብሎሽ አሰራራር የተሟላ መረጃን አይሰጥም በሚል የጀመርነውን ርእስ ለመቋጨት ከኢፊድሪ…
Rate this item
(0 votes)
ሕጻናት በኤችአይቪ ቫይረስ ከተያዙ እናቶች ከተወለዱ uºL ሊደረግላቸው የሚገባውን የክብካቤና ድጋፍ አገልግሎት ለማመቻቸት አስቀድሞ ሕጻናቱ በቫይረሱ መያዝ አለመያዛቸው በግልጽ መታወቅ አለበት፡፡ Linkage ማለትም በኤችኤቪ ቫይረስ ከተያዙ እናቶች የተወለዱ ሕጻናት የጤና ክትትልን የሚመለከተው አሰራራር በአሁኑ c›ƒ በየሆስፒታሉ በምን መልክ እየተካሄደ ነው?…
Rate this item
(0 votes)
የሚሊኒየሙ ገጠመኝ የአደይ ሽመልስ ነው፡፡ ታሪኩን ለአንባቢ ስንል ሌሎች ተመሳሳይ ገጠመኞችም እንደሚኖሩ በመተማመን ነው፡፡ ---------------------------///-------------------------- ..እኔ የታሪኩ ባለቤት አይዳ ሽመልስ የተወለድኩትም የአደግሁትም ናዝሬት ወደ ሶደሬ መንገድ ላይ ባለው መንደር ነው፡፡ ጉዋደኞቼ፣ ዘመዶቼ እንዲሁም ቤተሰቦቼ እንደሚመሰክሩት ቆንጆ ነኝ፡፡ ቁመናዬ አንድ ሜትር…
Rate this item
(0 votes)
አለም በህገወጥ ጽንስ ማቋረጥ ምክንያት ምን ያህል ሴቶችን አጥታለች ለሚለው ለጊዜው በእርግጠኝነት ይህን ያህል ማለት ባይቻልም ብዙዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ግን እውን ነው፡፡ እንደ World Health Organization, the Alan Guttmacher Institute, and Family Health International, እማኝነት ከሆነ በአለም Ÿ70,000 - 200,000…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG የእናቶችን ሞት ለመቀነስ የሚረዱ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህም መካከል አፋጣኝ የሆነ እና ሁሉንም አገልግሎት ያካተተ የማህጸን ሕክምና በመላው አገሪቱ ከትላልቅ ሆስፒታሎች ራራቅ ባሉ አካባቢዎች እንዲሰጥ የሚያስችለው (Comprehensive Emergency Obstetric and New…