ላንተና ላንቺ
UCSF የተባለ የህጻናት ሆስፒታል በድረገጹ የህጸናት መወፈር ምን ችግር እንደሚያስከትል በዝርዝር ያስነበበ ሲሆን the Medindia Medical Review Team የተባለው ደግሞ እ.ኤ.አ Aug 24, 2018 ባወጣው ጽሁፍ ልጅዎ ክብደቱ ዝቅተኛ ከሆነ ምን መመገብ አለበት የሚል ቁምነገር አስነብቦአል፡፡ በዚህ እትም ከልክ በላይ…
Read 2284 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመከላከላ እንዲቻል በአለም ላይ ያሉ ሳይንቲስቶች በየፊናቸው ክትባቱን ለማምረት የቻሉትን ጥረት አድርገዋል፡፡ ክትባቱ ተገኝቶአል… ክትባቱን ተከተቡ የሚለው መግለጫ ሲወጣ ግን በተቃራኒው የቆሙ ሰዎች ቁጥር ቀላል አልነ በረም፡፡ ዛሬም ድረስ ቢሆን በተለያዩ ምክንያቶች ክትባቱን ላለመውሰድ ጸንተው የቆሙ አሉ፡፡…
Read 11950 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የአለም የጤና ድርጅት(WHO) እ.ኤ.አ16 March 2022 ስለ ኮሮና ቫይረስ ሕመም እና ስለክትባቱ አንድ የጥያቄና መልስ አምድ በድረገጹ ለንባብ አቅርቦአል፡፡ ወደ ጥያቄና መልሱ ከመግባታችን በፊት ግን በቅርቡ ማለትም እ.ኤ.አ May 1/2022 ባወጣው መረጃ በኮሮና ምክንያት መወሰድ ያለበት ክትባት በኢትዮጵያ እና በአለም…
Read 11726 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የሴቶች ማህጸን መውጣት ማለት የሴቶች የጀርባ ወይንም የወገብ አጥንት ሲደክም የሚከሰት ችግር ነው፡፡ ይህ እድሜአቸው ከ50-79 አመት የሚደርሱ ከአጠቃላይ ሴቶች ግማሽ የሚያህሉት የሚገጥማቸው ሕመም ነው፡፡ ይህን መረጃ ያወጣው ማዮ ክሊኒክ በ2020/ዓ/ም ነው። Uterine prolapse የህክምና ቋንቋው ሲሆን prolapse የሚለው ቃል…
Read 10428 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Emergency contraceptive አፋጣኝ የእርግዝና መከላከያ በአንድ የወር አበባ ወቅት በምንም ምክንያት ከሁለት ጊዜ በላይ መወሰድ የለበትም፡፡ Emergency contraceptive አፋጣኝ የእርግዝና መከላከያ ጥንቃቄ በሌለው መንገድ ወይ ንም በድንገት የወሲብ ግንኙነት ሲፈጸም ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል ሲባል የሚወሰድ መከላከያ ነው፡፡ አፋጣኝ ያልተፈለገ እርግዝና…
Read 10285 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የአለም ጤና ድርጅት እንዳወጣው መረጃ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከJanuary 2020 እስከ April 2022 ድረስ 469,979 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 7,508 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ እስከ ማርች 22 ድረስ 29,373,478 የሚሆኑ ሰዎች ክትባት ወስደዋል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት እንደገለጸው…
Read 9653 times
Published in
ላንተና ላንቺ