ላንተና ላንቺ
“ካንሰርን አሸንፌያለው......”ሲስተር ዘውድነሽ ወልዴበዓለም አቀፍ ደረጃ ለሞት ከሚያደርሱ በሽታዎች ውስጥ የሚመደበው የካንሰር በሽታ ከሚያጠቃቸው ሰዎች መካከል 12 በመቶ በጡት ካንሰር መሆኑ ይነገራል። በኢትዮጵያ ደግሞ ከመላው የካንሰር ተጠቂዎች ውስጥ 34በመቶ በጡት ካንሰር የተጠቁ ናቸው። እ.ኤ.አ 2020 የዓለም የጤና ድርጅት ባወጣው መረጃ…
Read 317 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በህክምናው አለም የሚተገበሩ የስነምግባር እሴቶች፡-የታካሚን ግለሰባዊ ማንነት ማክበር፡፡ ታካሚን የሚጠቅም ነገር ማድረግ፡፡ ታካሚን አለመጉዳት፡፡ ለታካሚ ፍትህ መስጠት፡፡ ዶ/ር ገላኔ ሌሊሳ የማህጸንና ጸንስ ህክምና እስፔሻሊስትና በአሁኑ ጊዜ ደግሞ የመካንነትና ከስነተዋልዶ ጤና ጋር ተያያዥነት ያላቸው የሆርሞን ችግሮች እስፔሻሊስትነት በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል…
Read 1911 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• ‹‹….አንድ ሐኪም ተመርቆ ወደ ስራ ሲገባ ህብረተሰቡን በታማኝነትና በቅንነት ለማገልገል ቃል ይገባል…››• ሐኪሙ በሚያጋጥመው ነገር ቢከፋም ቢደሰትም ለታካሚው የሚሰጠው አገልግሎት ወጥና ደረጃውን የጠበቀ ሊሆን ይገባል፡፡ሰዎች ባለን ልማድ ምንግዜም ተገደን ለምናደርገው ነገር ቅድሚ እንደምንሰጥ ይነገራል፡፡ ለምሳሌ መኪና የምንነዳ ከሆነ አመታዊ…
Read 637 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የፅንስ አቀማመጥ ከልጅ እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ ነው። የሽንት ውሀ ብዙ በሚሆንበት ወቅት ፅንስ በደንብ ይንቀሳቀሳል። ጤናማ የሆነ ፅንስ እንቅስቃሴ ይኖረዋል። የፅንስ አቀማመጥ በእርግዝና 9 ወራት ውስጥ የተለያየ ሊሆን ይችላል። በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፅንስ እና የማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት…
Read 485 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እኤአ በ2022 በወጣው የዩኒሴፍ እና የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነ ህፃናት በተቆራረጠ ሁኔታም ቢሆን የእናት ጡት ማግኘት ችለዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደተወለዱ በ1 ሰአት ጊዜ ውስጥ የእናት ጡት ወተት ማግኘት የቻሉት 43 በመቶ ሲሆኑ…
Read 361 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Hygiene… በእጥበት የሚገኝ ንጽህናን፣ አንዳንድ መገልገያ መሳሪያዎችን በፈላ ውሀ በመቀቀል የሚገኝ ንጽህናን፤አካባቢን በማጽዳት የሚገኝ ንጽህናን፤ከአልባሳት…መኖሪያ አካባቢዎች…የስራ አካባቢዎች …የሚኖር ጽዳት፤የአካል…የአመጋገብ…ወዘተ ንጽህናን የሚመለከት መሆኑን የቃላት መፍቺያ መዝገበ ቃላት ይናገራሉ፡፡ ሰዎች በእጅ አለ መታጠብ ምክንያት በንክኪ ሊመጣባቸው የሚችለውን የጤና ጉድለት በሚመለከት በቅርብ ጊዜ…
Read 250 times
Published in
ላንተና ላንቺ