ላንተና ላንቺ
ዶ/ር ራሔል ደምሰው የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት ሲሆኑ የሚሰሩት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነው፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG የቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር መቀመጫውን ኖርዌይ ካደረገ ላርዴል ከሚባል ድርጅት ጋር በመተባበር ነሐሴ…
Read 16759 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የጡት ማጥባትን ሳምንት ምክንያት በማድረግ የጀመርነው እትም በዛሬው የማይመከሩ አመጋ ገቦች ይጠ ናቀቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ለንባብ ያልነው የሚያጠቡ እናቶች የምግብ ፍላጎት በምን መንገድ መሟላት እንደሚገባው የጠቆምንበት ነበር፡፡ በቀጥታ ወደማይመከሩት ምግቦች ከመሻገራችን በፊት ስለጠቃሚ ምግቦች ለትውስታ እናስነብባችሁ፡፡ የእናት ጡት ማጥባትን በሚመለከት…
Read 15530 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የእናት ጡት ወተት ለልጅ አቻ የሌለው ጠቃሚ ምግብ መሆኑን ማንኛዋም እናት የምትገነዘበው መሆኑ አያጠያይቅም። በሌላ በኩል ጡትን ለልጅ ማጥባት ለእናትየው ጤንነት ጠቃሚ እንደሚሆን ሰምተው ያውቃሉ?የእናት ጡት ወተት ለሚጠባው ልጅም ሆነ ለምታጠባው እናት ጠቃሚ መሆኑ በእጅጉ የተመሰከረለት ነው፡፡ ጡትን ለልጅ ማጥባት…
Read 10855 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እናቶች ልጅ በሚወልዱበት ጊዜ ጡት ለማጥባት ጉጉት ሊያድርባቸው ይገባል፡፡ እናቶች፡-የተወለደው ልጅ መቼ ጀምሮ ጡት መጥባት አለበት?በየስንት ሰአቱ ጡት መጥባት አለበት?ምን ያህል መጠን ጡት መጥባት አለበት?እስከመቼ ጡት ብቻ መጥባት አለበት? የሚለውን ከሕክምና ባለሙያዎች በሚያገኙት ምክር መሰረት ተግባራዊ እንዲያደርጉ ይመከራል። የኢትዮያ የጽንስና…
Read 13280 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ባለፈው ሳምንት እትማችን በአዳማ ጽንስን ደህንነቱ በተጠበቀ ፤ደህንነቱ ባልተጠበቀ፤በህጋዊ፤ሕገወጥ በሆነ መንገድ የሚለውን በመለየት እና የህክምና አገልግሎት ሰጪ የሆኑ የህክምና ባለሙዎች የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት አውደጥናት መካሄዱን አስነብበን ነበር፡፡ በስልጠናው ላይ ከተነሱት አንዳንድ ገጠመኞች የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ ….ሁለት ሐኪሞች ጉዋደኛሞች ናቸው፡፡ አንዱ ያልተፈለገ…
Read 11402 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Monday, 02 August 2021 20:12
በአለም በየአመቱ 22 ሚሊዮን…. ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ…….
Written by ፀሐይ ተፈረደኝ ከኢሶግ
(ውርጃ) ጽንስን ማቋረጥ ማለት ምን ማለት ነው? ይህ ጥያቄ መመለስ ከጀመረ ብዙ አመታ ትን አስቆጥሮአል፡፡ ወጣቶች በዚህ ድርጊት ሲጎዱ ወይንም እስከ ሕይወት ፍጻሜ መድረሳቸውን በመገናኛ ብዙሀን ስንገልጽ አመታትን አስቆጠርን፡፡ አመታት በተለዋወጡ ቁጥር ችግሩን ያልሰማ ትውልድ እንደሚተካም ሁሉ ድርጊቱን የሚፈጽሙት ወጣቶች…
Read 8482 times
Published in
ላንተና ላንቺ