ላንተና ላንቺ
• ( EDHS 2005 ..እንዳወጣው መረጃ 65 % የሚሆኑ ሴቶችና 16 % የሆኑ ወንዶች ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ ከ18/ አመት እድሜያቸው በፊት የወሲብ ግንኙነት እንደፈጸሙ ተናግረዋል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኤችአይቪ መከላከያና መቆጣጠሪያ ቢሮ (Hapco ኘ2010..መረጃ ከሆነ በብሄራዊ ደረጃ የቫይረሱ…
Read 5223 times
Published in
ላንተና ላንቺ
.....እኔ ሴት ሁኜ መፈጠሬን እስከምረግም ድረስ የደረስኩበት ሁኔታ ነው፡፡ በእርግጥ ችግሩ የደረሰው በእህ.. ላይ ነው፡፡ የምትኖረው በአዲስ አበባ ነው፡፡ ነገር ግን ቀደም ሲል በገጠር በምትኖርበት ጊዜ ዘጠኝ ልጅ ወልዳለች፡፡ አሁን ወደአዲስ አበባ የመጣችው ልጆችዋ ለሚሰሙዋት ሕመሞች መፍትሔ እንሻለን በሚለው ስለአመጡአት…
Read 6468 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በእድሜያቸው ከ40 አመት በሁዋላ በሆኑ ሴቶች የሽንት ፊኛ ሕመም እና የወር አበባ መቋረጥ (Pre Menopause& Menopause) ግንኘነት አላቸውን? ለሚለው ጥያቄ አዎን ... በትክክል ግንኙነት አላቸው ...ይላል Perimenopause symptoms.org የተባለው መረጃ መልስ ሲሰጥ፡፡ ምክንያቱም ይላል መረጃው...የወር አበባ ሊቋረጥ ሲልና ከተቋረጠ በሁዋላ…
Read 8950 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ይህንን ታሪክ ከባለጉዳይዋ ጋር ተወያይታ ገጠመኙን ለንባብ ያዘጋጀችውን አዲስ አለም ብርሀኔን በቅድሚያ በአንባቢዎች ስም አመሰግናለሁ፡፡ ደመራራ ባለፈ በአራራተኛ ቀኑ ታሪኩን እነሆ... አዲስ፡ ማን ልበል? ከበቡሽ፡ ስሜ ከበቡሽ ይልማ ይባላል፡፡ተወልጄ ያደግሁት ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን አካባቢ ሲሆን በተለይም ያደግሁት ጭድ ተራ እየተባለ ይጠራ…
Read 2877 times
Published in
ላንተና ላንቺ
..እርግዝና እና የክብደት መጠን..... ሰዎች እርግዝናን እንደ አስቸጋሪነት የሚቆጥሩት ምናልባት ውፍረት ከመጠን በላይ ሲሆን ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን የአንዲት ሴት የክብደት መጠን ከቁመትዋ ጋር ተዛምዶ በሚሰላው ስሌት ከመጠን በታች ከሆነም በእርግዝና ወቅት ሌላው አስቸጋሪ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን በተመለከተ ለዚህ…
Read 11736 times
Published in
ላንተና ላንቺ
2005ዓ/ም የሰላም ... የጤና ... የእድገትና የብልጽግና ይሁንላችሁ፡፡ ዘመን ሲለወጥ ባለፈው ዘመን የነበረውን ማስታወስ እና ቀጣዩ ደግሞ ካለፈው የሚሻልበትን ማሰብ ተፈጥሮአዊ ግዴታ ነው፡፡ ማንኛውም ሰው በተለይም የዘመን መለወጫ በአልን በቤቱ ከቤተሰቡ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግም እሙን ነው፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ…
Read 3499 times
Published in
ላንተና ላንቺ