ላንተና ላንቺ
የስነተዋልዶ ጤና አካላት ከሚባሉት መካከል አንዱ ጡት ነው፡፡ የጡትን ጤናማነት በተመለከተ የተለያየ ባርይ ያለው ህመም ሊከሰት የሚችል ሲሆን ካንሰር ግን አስከፊው ነው፡፡ በጡት ካንሰር ከመያዝ አስቀድሞ ሰዎች በፍጥነት እርምጃ መውሰድ ካልቻሉ እና የንንሰር ህመሙ ከተስፋፋ እስከሕልፈት የሚያደርስ መሆኑ እሙን ነው፡፡…
Read 4211 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከወሊድ በሁዋላ ደም መፍሰስ (Postpartum hemorrhage - PPH) የሚባለው ትክክለኛው መጠኑ በ24 ሰአት ጊዜ ውስጥ እስከ 500/ ሚሊ ሊትር ሲሆን ነው፡፡ ይህ በአብዛኛው የተለመደ ተፈጥሮአዊ ሂደት ሲሆን ከዚህ ባለፈ ግን ከፍተኛ እና የሚያሰጋ ወይንም ደግሞ ብዙም ጉዳት የማያደርስ ተብሎ የሚገመት…
Read 5832 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ESOG፤ 20ኛ አመታዊ ጉባኤ፡ ጥር 18-19/2004 (Jan 27-28 /20012) ኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር መሑሀ 20ኛውን አመታዊ ጉባኤ በትግራይ ክልላዊ መስተዳድር በመቀሌ ከተማ በሚገኘው የሰማእታት መታሰቢያ አዳራሽ አካሂዶአል፡፡የኢሶግን 20ኛውን አመታዊ ጉባኤ በንግግር የከፈቱት የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ አባይ ወልዱ ናቸው፡፡ በጉባኤው…
Read 2287 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ኢትዮጵያ ውስጥ ፡- በዚህ አመት ወደ 2.9 ሚሊዮን የሚሆኑ እናቶች እርግዝና ላይ እንደሚሆኑ ይጠበቃል፡፡ ወደ 90.000 የሚሆኑት ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ናቸው ተብሎ ይገመታል፡፡ በዚህ አመት ወደ 14.000 የሚሆኑ ሕጻናት ኤችአይቪ ቫይረስ ከእናታቸው ይወርሳሉ የሚል ግምት አለ ፡፡ “በአለም ላይ…
Read 3613 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እናቶች ከወሊድ በሁዋላ ከሚቸገሩባቸው ነገሮች አንዱ የመንፈስ ጭንቀት ወይንም የድብርት ስሜት ነው፡፡ ይህ ስሜት ሊመጣ የሚችለው በተለያዩ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያው እንዲሁም ከኑሮ ጋር ተያያዥ በሆኑ የተለያዩ ምክንያቶች ነው፡፡ በዚህም የተነሳ ሴቶች ከወለዱ በሁዋላ ልጆቻቸውን የመጥላት ባህርይ የሚያሳዩ ሲሆን በራሳቸውም ላይ…
Read 4761 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከወሊድ በሁዋላ በሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወይንም ድብርት እናቶች እራራሳቸውንና የወለዱትን ልጅ በተለያየ መንገድሊጎዱይችላሉ፡፡ ልጅ ከተወለደ በሁዋላ የሚፈጠር የአእምሮ ጭንቀት ወንዶችንም ሊይዝ ይችላል፡፡ ከወሊድ በሁዋላ በጥቂት ወራራት ውስጥ አንዳንድ እናቶች ላይ የሚፈጠር የመንፈስ ጭንቀት ቀላል የማይባል ሕመም ነው፡፡ በተለይም እናቶች እርግዝናው…
Read 3507 times
Published in
ላንተና ላንቺ