ላንተና ላንቺ
በሽንት መሽናት ችግር ላይ የተወሰኑ መልእክቶችን ተቀብለናል። መልእክቶቹ የደረሱን ትዳር ካልያዙት መካከል እንዲሁም የልጆች እናት ከሆኑትም ጭምር ነው። ለመሆኑ ሴቶች የሚገጥማቸው ሽንትን በትክክል ያለመሽናት ሕመም ከስነተዋልዶ አካል ጤንነት ጋር ይገናኛልን? የሚል ጥያቄ አስነስቶአል። ይህንን ጥያቄ ወደሕክምና ባለሙያ አቅርበ ነዋል። ዶክተር…
Read 9384 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከላይ የምትመለከቱት ስዕል የማህጸን ቅርጽ ነው። ማህጸን በተፈጥሮው የምትመለከ ቱትን ስእል ሲመስል አንዳንድ ገዜ ግን የተዛባ ተፈጥሮአዊ ሁኔታ ያጋጥማል። ለመሆኑ ማህ ጸን በመጀመሪያ ሲፈጠር በምን መልክ ነው? የሚከሰተው ተፈጥሮአዊ ችግርስ ምን መሳይ ነው? መፍትሔ ውስ? እነዚህን ጥያቄዎች ይዘን ያመራነው በቀድሞው…
Read 4951 times
Published in
ላንተና ላንቺ
...እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተገላግያለሁ፡፡ ከሶስት ወር በፊት ግን የነበርኩበት ጭንቀት ከፍተኛ ነበር፡፡ ይኼውም እርግዝናዬ ወደሰባት ወር ከአስራ አምስት ቀን ገደማ ሲሆነው ሕይወት አልባ ሆኖ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ከሐኪሞቹ የተሰጠኝ ምክር ምጡ በራሱ ጊዜ እስኪመጣ መታገስ ኦለብሽ የሚል ነበር፡፡ ...አስቡት እስቲ...ይህ…
Read 3197 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በቅርቡ አንዲት ተሳታፊ የላከችልን ደብዳቤ እንዲህ ይላል፡፡ ..እኔ ከባለቤ ጋር በትዳር ስኖር ወደ አስራ ስድስት አመት ይሆነናል፡፡ ባለቤ እና እኔ በፍጹም ተግባብተን ወይንም ፍቅርን እርስ በእርስ ስንገላለጽ ታይተን አናውቅም፡፡ እሱ በበኩሉ እስዋ ለእኔ ሳይሆን ትኩረት የምትሰጠው ለቤ ተሰቦቿ ነው ይላል፡፡…
Read 5340 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በሐረር ጠቅላላ ሆስፒታል ከቫይረሱ ጋር ከሚኖሩ ሀምሳ አራት እናቶች ከተወለዱ ሕጻናት መካከል ሁለቱ ብቻ ናቸው ቫይረሱ የተገኘባቸው፡፡ (PMTCT) ኤችአይቪ ኤይድስ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ፕሮጀክት ተግባራዊ ለማድረግ በሐረር አንድ የግል ሆስፒታል ከአምስት ሳላይት ክሊኒኮች ጋር በቅንጅት በመስራት ላይ መሆኑን…
Read 2515 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በምእተ አመቱ የልማት ግብ መሰረት በኢትዮጵያ የእናቶች መጠን በመቀነስ ላይ ነው ወይንስ? ለሚለው ጥያቄ በእርግጥ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ለጊዜው ቀንሶ ባይገኝም ተያ ያዥ የሆኑ ሌሎች ግቦች ላይ ግን በውጭው አቆጣጠር እስከ 2015/ ድረስ መድረስ ይቻ ላል፡፡ በቀሪው ጊዜም የእናቶችን ሞት…
Read 2540 times
Published in
ላንተና ላንቺ