ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
በአለማችን ወደ 75% የሚሆኑ እርጉዞች Anemia ወይንም የደም ማነስ ያጋጠማቸው ሲሆን ይህም የ Folic Acid እና Iron እጥረትን የሚያመላክት ነው፡፡ ይህንን ችግር በሚመለከት ያለውን ሁኔታ የሚ ዳስስ ጥናት በአገራችን በተለይም በባህርዳር በፈለገሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል መካሄዱን የኢትዮያጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር…
Rate this item
(1 Vote)
ምክር እፈልጋለሁ የሚል መነሻ ያለው አስተያየት ያገኘነው ከአንዲት የሰላሳ ሰባት አመት እድሜ ካላት ሴት ነው፡፡ መልእክትዋ እንደሚከተለው ነው፡፡‹‹…ትዳር ከመሰረትኩ አሁን ስድስተኛ አመቴ ነው፡፡ ባለቤቴ በእድሜ ከእኔ በአስራ ሁለት አመት ከፍ ይላል፡፡ ተዋውቀን…በደስታ ተፋቅረንና ተከባብረን የመሰረትነውን ትዳር በአግ ባቡ እየመራን ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 የRh (አር ኤች) አለመጣጣም ሲባል ምን ማለት ነው? የሚል ጥያቄ ከብዙዎች ዘንድ የሚነሳ ነው፡፡ Healthline የተባለ ድረ ገጽ ይህንን ርእሰ ጉዳይ በስፋት በመዘርዘር ለንባብ አቅርቦታል፡፡ አንዲት እናትና ያረገዘችው ልጅ በደማቸው ውስጥ የተለያየ የ Rh ፐሮቲን ሲኖራቸው የ Rh አለመጣጣም ይፈጠራል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 የወር አበባን በሚመለከት ከአሁን ቀደም የተለያዩ መልእክቶችን ለአንባቢ ማለታችን አይዘነ ጋም፡፡ ነገር ግን የህትመቱ አንባብያን ቀደም ሲል የነበሩት ብቻ ሳይሆኑ ትውልድ ቀጣይነት ስላለው ከአ መት አመት አዲስ የሆኑ እና በነገሮች ግራ የሚaጋቡ አይጠፉም። ስለዚህም በተከታይ የምታነቡት የአንዲት ተማሪን ጥያቄ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
 እ.ኤ.አ November 25 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ህዳር 16/2014 በአለም አቀፍ ደረጃ የነጭ ሪቫን ቀን ተብሎ የተሰየመ ሲሆን አላማውም በተለያየ መንገድ በሴቶች ላይ የሚደርስን ጥቃት ለማስወገድ ነው፡፡ ይህ ቀን በየአመቱ ሰዎች ስለችግሩ እውቀት እንዲኖራቸውና ንቃተህሊና ቸውን አዳብረው ድርጊቱን እንዲከላከሉ የሚያግዝ እንዲሆን የታሰበ…
Rate this item
(1 Vote)
 ልጅን ላለመውለድ ምንም መከላከያ ሳይወስዱ ጥንቃቄ በማድረግ መከላከል ይቻላል፡፡ይህ ሲባል ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን ቁምነገር ያስነበበው Health Line የተባለ ድረገጽ ነው፡፡ ልጅን ለመውለድ ወይንም ላለመውለድ ሲባል በተፈጥሮአዊ መንገድ መገደብም ሆነ መፍቀድ የሚቻለው በምን መንገድ እንደሆነ ሲያስረዳ ዋናው መንገድ የወር…
Page 10 of 62