ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
በ2023/ዓም ለንባብ ካልናቸው መካከል እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ያልናቸውን በ2024 ለትውስታ ያህል በድጋሚ ልናስነብባችሁ ወደድን፡፡ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እ.ኢ.አ በ2023 31ኛውን አመታዊ ጉባኤ ማካሄዱ ይታወሳል፡፡ ማህበሩ በየአመቱ ጉባኤውን ሲያካሂድ በማህጸንና ጽንስ ህክምና ዙሪያ በጎ አስተዋጽኦ ላበረከቱና ረዥም አመት…
Rate this item
(1 Vote)
ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም አቀፍ ደረጃ በመውለጃ እድሜ ላይ ከሚገኙ ሴቶች መካከል ከ8 እስከ 13 በመቶ የሚሆኑት በፓሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድረም (polycystic ovary syndrome) የተጠቁ ናቸው። ከነዚህ ሴቶች ውስጥ 70 በመቶ የሚሆኑት ይህ የጤና ችግር እንዳለባቸው በምርመራ እንዳላረጋገጡ ይገመታል። የፅንስ እና…
Rate this item
(1 Vote)
በአገራቸን በተለምዶ ሉፕ የሚባለው በትክክለኛው ስያሜው IUCD የተባለው ያልተፈለገ እርግዝና መከላ ከያ ባህርይ እና አጠቃቀሙ ምን ይመስላል የሚለውን ከአሁን ቀደም ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ ምናልባትም በጊዜው ይህ እትም ከእጃችሁ ያልገባ ወይንም በጊዜው ማንበብ ላልቻላችሁ መልእክቱን ታገኙ ዘንድ በድጋሚ እነሆ ብለናል፡፡ ማብራሪያውን ሰጥተውን…
Rate this item
(2 votes)
 “ኢትዮጵያን ወክዬ መመረጤ ትልቅ ደስታ ነው የሰጠኝ....” በዓለምአቀፍ የፅንስ እና የማህፀን ሀኪሞች ፌዴሬሽን እውቅና ያገኙት ዶ/ር ሰላማዊት አሻግሬከዚህ ቀደም በነበረው እትም የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ሰላማዊት አሻግሬ ከዓለምአቀፍ የፅንስ እና የማህፀን ሀኪሞች ፌዴሬሽን (FIGO) እውቅና ማግኘታቸውን አስመልክቶ…
Rate this item
(1 Vote)
“እናታቸው ከታመመችባቸው ልጆች ጋር አብሬ አልቅሻለው...”በዓለም አቀፍ የፅንስ እና ማህፀን ሀኪሞች ማህበር ተሸላሚ የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ሰላማዊት አሻግሬ ዓለምአቀፍ የፅንስ እና የማህፀን ሀኪሞች ፌዴሬሽን (FIGO) እ.ኤ.አ በ2023 ባካሄደው የሽልማት እና የእውቅና መርሐ ግብር ላይ የፅንስ እና ማህፀን…
Rate this item
(0 votes)
 ከዚህ ቀደም በነበረው እትም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የጡት፣ የእንቅርት እና ተያያዥ እጢዎች ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሐናን አለባቸው ስለጡት ካንሰር የሰጡትን ሙያዊ ማብራሪያ ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል። የዚህ ቀጣይ ክፍል እንሆ…
Page 2 of 64