ላንተና ላንቺ

Rate this item
(8 votes)
.የሰው ልጅ እራሱን በእራሱ ተካ የሚባለው ልጅ ወልዶ መሳም ሲችል ነው ይባላል፡፡ ይህ ደግሞ እንደ አንድ የተፈጥሮ ሕግ የሚወሰድ መሆኑን ብዙዎች ያምናሉ። ነገር ግን እርግዝናው ከተፈጠረ በሁዋላ ባልታሰበ ጊዜ አደጋ ሊፈጠር የሚችልበት አጋጣሚ የተለያየ እንደመሆኑ በተቻለ መጠን ሁኔታውን በአትኩሮት መከታተል…
Rate this item
(0 votes)
.....ስንታየሁ መልካ እባላለሁ፡፡ የመጣሁት በሲዳማ ዞን ከሸበዲኖ ወረዳ ነው፡፡ ሙያዬም ክሊኒካል ነርስ ነኝ፡፡ በስራዬ አንድ የማልረሳው አጋጣሚ አለኝ፡፡ ሴትየዋ ለሕክምና ስትመጣ እንግዴ ልጅ ከማህጸንዋ ጋር ተጣብቆ ነበር፡፡ ጊዜ ወስደን ብንጠብቅም ከማህጸን ለመላቀቅ አልቻለም፡፡ ስለዚህ ሴትየዋ እንዳትጎዳ በመፍራት ወደከፍተኛ ሐኪም ላክናት፡፡…
Rate this item
(5 votes)
“...እስከአሁን የማልረሳው አንድ አጋጣሚ አለኝ፡፡ አንዲት እናት በቤትዋ ሳለች ምጥ ጀምሮአታል፡፡ ከዚያም ይበልጥ ስትታመምባቸው እኔ ወዳለሁበት በሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ ባለው የጤና ጣቢያ ያመጡአታል፡፡ እኔም ስመለከታት የማህጸን መተርተር ደርሶባታል፡፡ አጋጥሞኝ ስለማያውቅ እጅግ በጣም ነበር የደነገጥኩት፡፡ በእርግጥ በኦፕራሲዮን ማህጸንዋ ይወጣል።…
Rate this item
(3 votes)
ኤችአይቪ ቫይረስ በሰዎች ላይ መከሰት ከጀመረ ጀምሮ ተፈጥሮ የነበረው አድሎና መገለል በራሱ ብዙዎችን ለሞት ያበቃ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ሰዎች ከቫይረሱ ጋር እየኖሩ መሆኑን ልባቸው እያወቀ ነገር ግን ወደ ሕክምና ተቋም በመሄድ በቫይረሱ መያዝ አለመያ ዛቸውን ማረጋገጥ ከማይፈልጉበት ደረጃ ላይ እንደነበሩና…
Rate this item
(3 votes)
የማህጸን በር ካንሰር ለብዙ ሴቶች ሕይወት ጠንቅ በመሆኑ የክትባቱዋጋ እንዲቀንስ ብቻም ሳይሆን ጥረት በመደረግ ላይ ያለው በነጻ እንዲሰጥም ጭምር ነው፡፡የማህጸን በር ካንሰር ከማህጸኑ በር አካባቢ ባለው የውስጠኛ ክፍል ይጀምራል፡፡ እዚያ አካባቢ ያሉ ሴሎች ሲፈጠሩ ከነበራቸው ይዘት ወደ ቅድመ ካንሰርነት ተለውጠው…
Rate this item
(4 votes)
ጥናት በተደረገባቸው የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ እና የመሰናዶ ትምህርት ተከታታይ ሴቶች ዘንድ ፡-ወሲባዊ ድርጊት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲፈጸም እርግዝና ሊከሰት እንደሚችል የሚያውቁ ተማሪዎች 8.2 ኀናቸው፡፡ ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል መወሰድ የሚገባቸውን መከላከያዎች በሚመለከትም ትክክለኛው መረጃ ያላቸው 5.6 ኀ ብቻ ናቸው፡፡ Yohannes A. (Mekelle…