ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
እርግዝናን ከተለያዩ የጤና ጉዳዮች ጋር በማየት ለጥንቃቄ ይረዳል በሚል ለንባብ ያበቃው National Center for Chronic Disease Prevention and Health Promotion ሲሆን ለንባብ የበቃውም እ.ኤ.አ August 13, 2020 ነው፡፡ ይህ ማእከል እርግዝናን ከእርግዝና በፊት ከነበሩ የተለያዩ ሕመሞች እና በእርግዝና ወቅት ሊፈጠሩ…
Rate this item
(0 votes)
 ልጅ እንዲኖራቸው የሚፈልጉ ሁሉ የወላጅነትን ግዴታ እና ኃላፊነት አስቀድመው ተረድ ተው ይሆን የሚለው ጥያቄ healthy place የተሰኘው ድረገጽ ነው፡፡ ወላጅ መሆን የሚ ያስቡ ሰዎች ብዙ በአእምሮ የሚያመላልሱአቸው ነገሮች ለራሳቸው የሚያቀርቡዋቸው ጥያቄ ዎችም አሉ። ለምሳሌም ጡት ማጥባት ትክክል ነውን? ምናልባት ጡት…
Rate this item
(0 votes)
ጥቂት እሳት ችላ ከተባለ እና በጊዜው እንዲጠፋ ካልተደረገ አንድ ጫካን እንደሚ ያወድም ሁሉ የጡት ካንሰርም በጊዜው ካልታከመ በመላው የሰውነት ክፍል በመ ሰራጨት ለሞት ይዳርጋል፡፡ በአላት ወይንም ቀናት ተለይተው በየአመቱ ሲከበሩ ወይንም ሲታወሱ ብዙ አስደሳች ነገሮች በሕሊና ይቀራሉ። ጭርሱንም የማይረሱ ነገሮችም…
Rate this item
(2 votes)
‹‹…ለላንቺና ላንተ አምድ አዘጋጆች፡፡ እንደምን አላችሁ። እስቲ ይህችን የላክሁላችሁን መልእክት አንብቡና መልስ የሚሆን ነገር ካላችሁ አጋሩኝ። ምናልባትም የእኔ ችግር የሌሎችም ሳይሆን አይቀርም ብዬ አምናለሁ፡፡ እኔና ባለቤቴ ከተጋባን ወደ 18/አመት ሆኖናል፡፡ በጊዜው እኔም ሆንኩ እሱ ወጣቶች ነበርን፡፡ በእርግጥ ወጣቶች ነን ስላችሁ…
Rate this item
(0 votes)
 ገና የተወለዱ ህጻናት ወይንም በየትኛውም እድሜ ያሉ ህጻናት በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን አብዛኞቹ በCOVID-19 የተያዙ ህጻናት በእድሜ ከፍ እንዳሉት ማለትም እንደታዳ ጊዎች ወይንም እንደወጣቶች ላይታመሙ ወይንም ምንም ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ፡፡ ለመሆኑ ህጻናቱ በተለይ በኮሮና ቫይረስ እንዳይያዙ ለመከላከል ጥረት…
Rate this item
(3 votes)
እርግዝናንና የልብ ሕመምን የሚመለከት ሳይንሳዊ ጽሁፍ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር February 18, 2020 አመታዊ ጉባኤውን ሲያካሂድ በJ. Igor Iruretagoyena MD Associate Professor Maternal Fetal Medicine University of Wisconsin አማካኝነት ቀርቦ ነበር፡፡ ይህን ሳይንሳዊ እውነታ ታነቡ ዘንድ የባለሙያ እገዛ በመጠየቅ…