ላንተና ላንቺ
Saturday, 09 August 2014 11:56
“... እምነት እስከምን ድረስ...”
Written by ፀሐይ ተፈረደኝ ከኢሶግ ruthebebo@gmail.com
ብዙ ሰዎች ለሕጻናት ተገቢውን እንክብካቤ የሚያደርጉ ቢሆንም አንዳንዶች ግን ባልተጠበቀ እና ባልተገመተ ሁኔታ ጥቃት ሲፈጽሙ ይታያሉ፡፡ መኮንን በለጠ (የስነልቡና ባለሙያ)የወሲብ ጥቃት በአንድ ሰው ላይ ብቻ የሚደርስ ችግር ሳይሆን በማንም ግለሰብ (በወንዶች፣ በሴቶች፣ ትንንሽ ወንድ ልጆች፣ ልጃገረዶች) ሊፈጸም ይችላል። ይህ... መደፈር…
Read 2439 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“...ያለችኝ ልጅ አንድ ነች፡፡ እኔ ግን ሌላ ልጅ ብወልድ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ እኔ በአንድ ልጅ የቀረሁበትን ምክንያት ማስረዳት አልችልም፡፡ ነገር ግን ልጄን በወለድኩ በአንድ አመት ከስድስት ወሬ ሌላ ጸንሼ ነበር። አ.አ.ይ. አይሆንም፡፡ ይሄማ በላይ በላይ ይሆናል። እንዴት ላሳድግ ነው ስል...…
Read 27965 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በዚህ እትም ለንባብ ያበቃነው የሁለት እናቶችን የእርግዝና እና የወሊድ ገጠመኞች እና የህክምና ባለሙያዎችን አስተያየት ነው፡፡ አንዱዋ እናት ወ/ሮ ልእልና ይበልጣል ስትሆን ሌላዋ ደግሞ ወ/ሮ መቅደስ መሐሪ ናት፡፡ ወ/ሮ ልእልና እንደሰጠችው እማኝነት ልጁዋን የተገላገለችው በምጥ ሳይሆን በቀዶ ሕክምና ነው፡፡ ነገር ግን…
Read 3494 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የማህጸን ኪራይ ማለት ምን ማለት ነው?ለእነማን ነው የሚሰራው?ማህጸንን የሚያከራዩ ሴቶች በምን ደረጃ ይመረጣሉ?ሕክምናው በየትኛው የአለማችን ክፍል ይሰጣል? ...ወዘተከላይ የተጠቀሱትን ጥያቄዎችና ሌሎችንም ዶ/ር ዮናስ ተስፋሁን በናይን የእናቶችና የህጻናት ሆስፒታል የጽንስና ማህጸን ሐኪም ያብራሩልናል፡፡ ጥ/ የማህጸን ኪራይ ሲባል ምን ማለት ነው?መ/ የማህጸን…
Read 5680 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“...እኔና ባለቤቴ ከተጋባን እነሆ ሀምሳ ሶስት አመታችን ነው፡፡ የመጀመሪያ ልጃችን ሴት ስትሆን እሱዋም እድሜዋ ወደ ሀምሳ ሁለት ደርሶአል። በጠቅላላውም ወደ አስራ አንድ ልጅ የወለድን ሲሆን የመጨረሻ ልጃችን ሀያ አምስት አመት ሆኖአታል፡፡ በነበረው ሁኔታ ከቤተሰብ የተወረሰ ሀብት እና እኛም በየበኩላችን የሰራነው…
Read 2190 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሕጻናትን በሚመለከት ባለሙያዎች ከሚያስተላልፉዋቸው መልእክቶች መካከል በአካልና በወሲብ ጥቃት የደረሰባቸውን የሚመለከተው ይገኝበታል፡፡ በዚህ እትም Melinda Smith, M.A., and Jeanne Segal, Ph.D. በውጭው አቆጣጠር February 2014 ለንባብ ያበቁትን እኛም ለአንባቢዎች እነሆ ብለናል፡፡ በመጀመሪያ የህጻናት መጠቃትና መገለል ...መኖሩን ማመን መቀበል እና ሕጻናቱን…
Read 2037 times
Published in
ላንተና ላንቺ