Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ኤችአይቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ የሚያስችለውን የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ በሚመለከት ከግል የጤና ተቋማቱ ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ይህንኑ ፕሮጀክት በሚመለከት እንቅስቃሴውን ለመገምገም አመታዊ ስብሰባውን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ጥቅምት 25/04 አካሂዶአል፡ በፕሮጀክቱ ስብሰባ አዳራሽ በተደረገው…
Rate this item
(2 votes)
“አንዲት እናት ከወለደች በሁዋላ ልጅዋን ለተወሰኑ ወራት ጡት ብቻ የማጥባት የውዴታ ግዴታ አለባት፡፡፡ እኔ በእርግጥ የወለድኩት አንድ ልጅ ነው፡፡ ነገር ግን የአንዱን ልጄን ጡት የመጥባት ፍላጎት ሳስተውለው የወለድኩት መንታ ቢሆን ኖሮ እንዴት አደርግ ነበር ? የሚል ጥያቄ ሁልጊዜ ለእራሴ አነሳለሁ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ዩኒሴፍ እና የአለም የጤና ድርጅት (WHO) እንዳወጡት መረጃ ከሆነ እንደውጭው አቆጣጠር በ1990 ዓ/ም በአለም 585000 አምስት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ የሚሆኑ እናቶች መሞታቸው የተመዘገበ ሲሆን ከተጠቀሰው የሞት ቁጥር 99 የሚሆኑት በታዳጊ አገሮች መሆናቸው ተረጋግጦአል፡፡ በኢትዮጵያ እንደውጭው አቆጣጠር በ2000 ዓ/ም የእናቶች…
Rate this item
(172 votes)
“...እኔ እድሜዬ ወደ ሀያ አምስት አመት የሚሞላኝ ነኝ ፡፡ የ12ኛ ክፍል ትምህርን ጨርሼ ወደዩኒቨርሲቲ ስገባ ከቤተሰቤ ስለተለየሁ የነበረኝን የጤና ችግር የማዋየው ለጉዋደኞቼ ነበር፡፡ ከማህጸኔ የሚፈሰው ፈሳሽ እጅግ የሚዘገንን ነበር፡፡ መልኩ ደስ አይልም ሽታ አለው፡፡ ጉዋደኞቼ ስነግራቸው ብዙዎቹ እኔም አለብኝ የተፈጥሮ…
Saturday, 15 October 2011 12:33

የማህጸን ፈሳሽ..Vaginal Discharge…

Written by
Rate this item
(21 votes)
“እኔ የ28 አመት ሴት ነኝ፡፡ ከአንድ አመት ወዲህ የወንድ ጓደኛ አለኝ፡፡ ከጓደኛዬ ጋር መገናኘት በጀመርኩ በስድስት ወር ገደማ አንድ የማያስደስት ነገር ገጠመኝ፡፡ ከማህጸኔ አይቼው በማላውቀው መንገድ ፈሳሽ ይፈሰኝ ጀመር፡፡ የፈሳሹ መልክ የዘንጋዳ ውሀ እንደሚሉት ይመስለኛል፡፡ ጠረኑ ደግሞ ጥሩ አይደለም፡፡ የፈሳሹ…
Rate this item
(1 Vote)
በአሁኑ ወቅት በአለማችን ልጆች ለብዙ መረጃዎች የተጋለጡ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ልጆች በአለም ዙሪያ የሚሰራጩ የመገናኛ ብዙሀንን የመከታተል እድላቸው ሰፊ ነው፡፡ የመገናኛ ብዙሀኑ አይነትና ጥራት መለወጥና ለአጠቃቀም ምቹ መሆን አለም ወደ አንድ ጎጆነት ተለውጣለች ከሚያሰኝ ደረጃ ያደረሳት ሲሆን፤ በአለም ዙሪያ ስላሉ…