ላንተና ላንቺ
የማህጸን በር የቅድመ ካንሰር ምርመራ አገልግሎት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እየተሰጠ ነው፡፡ የማህጸን በር ካንሰር ማለት ከማህጸኑ በር አካባቢ ያሉ ሴሎች ሲፈጠሩ ከነበራቸው ይዘት ወደ ቅድመ ካንሰርነት ተለውጠው በስተመጨረሻው ካንሰር ሲሆኑ ነው፡፡ አንዲት ሴት በማህጸን ካንሰር ለመያዝዋ እንደምልክት የሚሆኑትየብልት መድማት፣ ለረጅም…
Read 4641 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሴቶች በአለም ዙሪያ ጽንስን ማቋረጥ የጀመሩት እንዲህ እንደዛሬው በሳይንሳዊው መንገድ ሳይሆን በግላቸው የየራሳቸውን ጥረት በማድረግ እንደሆነ አንዳንድ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ቀደም ባለው ጊዜ ሴቶች እርስ በእርሳቸው በመረዳዳት አንዱዋ የአንዱዋን ጽንስ ለማቋረጥ ባህላዊ ዘዴዎችን በህገወጥ መንገድ ሲጠቀሙ እ.ኤ.አ እስከ 1800/ድረስ እንደቀጠሉ መረጃዎች ያስረዳሉ፡፡…
Read 9862 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 19 October 2013 12:15
የእናቶች ሞት በኢትዮጵያ በየአመቱ 4.9 % ያህል እየቀነሰ ነው
Written by ፀሐይ ተፈረደኝ (ከኢሶግ)
እ.ኤ.አ 2013 ዓ/ም ወደ ማለቂያው እየተዳረሰ ነው፡፡ የዛሬ አስራ ሶስት አመት ማለትም እ.ኤ.አ በ2000/ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሀገራትን አስተባብሮ አለም አቀፍ የልማት ግቦችን መንደፉ ይታወሳል፡፡ 189/ የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገራት በጋራ ወደ ስምንት የሚደርሱ የልማት ግቦችን ከነበሩበት ደረጃ እስከ 2015/ዓ/ም…
Read 4770 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ዶ/ር ዎድሮስ አድሀኖም በኢፊድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባለፈው ሳምንት የተጠናቀቀውን የፊጎ አፍሪካ የመጀመሪያ አህጉራዊ ስብሰባ በዘጉበት ወቅት የተናገሩትን አባባል ነበር ለርእስነት የመረጥነው፡፡ ከ67/ አገራት የተውጣጡ ወደ ስምንት መቶ የሚሆኑ ተሳታፊዎች የታደሙበት ስብሰባ ሲጠናቀቅ ዶ/ር ዎድሮስ የስብሰባውን በስኬት መጠናቀቅና የአባላቱን ጥረት…
Read 2865 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአለምአቀፍ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ፌደሬሽን FIGO የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ፌደሬሽን AFOG የመጀመሪያው አህጉራዊ ስብሰባ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡ ረቡእ እ.ኤ.አ/ October 2/መስከረም 22/2013 የተጀመረው የፊጎ አፍሪካ አህጉራዊ ስብሰባ ለአራት ቀናት ያህል በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ትኩረቱን በማድረግ ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 25/2013 ተጠናቆአል…
Read 2053 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እንደአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከኦክቶቨር 3-5/2013 ከመስከረም 22-24/2006 ዓ/ም FIGO የአለም የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሕክምና ፌደሬሽንን አህጉራዊ ስብሰባ በኢትዮጵያ ያካሂዳል፡፡ FIGO በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን ጨምሮ 27/ሀገራት ያሉበት የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር በሚል አህጉራዊ የስራ…
Read 5691 times
Published in
ላንተና ላንቺ