ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 ዶ/ር ተስፋነህ ፍቅሬ በ (ESOG) በኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር Emergency response to GBV (ለጾታዊ ጥቃት አፋጣኝ ምላሽ) የሚ ለው ፕሮጀክት ማናጀር ሲሆኑ በመስሪያ ቤቱ የሌ ሎች ፕሮጀክቶችም አስተባባሪ ናቸው፡፡ ለምሳሌም የጤና ባለሙ ያዎች ተከታታይ የሙያ ማጎል በቻ ፤ የጤና…
Rate this item
(2 votes)
 የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎትና የስነ ተዋልዶ ጤናን የተሳሰረ የሚያደርገው ነገር አለ፡፡ የስነተዋልዶ ጤና ሲባል የእናት ጡትን ጨምሮ በአጠቃላይ ማህጸንን እና ከማህጸን ጋር ተያያዥ የሆነውን አካል የሚመለከት ሲሆን የቤተስብ ምጣኔ ግን ምን ያህል ልጅ በምን ያህል ጊዜ የሚለውን አቅምን ባገናዘበ መንገድ ማቀድን…
Rate this item
(1 Vote)
የቤተሰብ ምጣኔ እና የስነተዋልዶ ምጣኔ Sub Specialist በንኡስ ማእረግ ትምህርቱ በሀገ ራችን ሲሰጥ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሲሆን በአፍሪካ ደግሞ ሁለተኛው ነው፡፡ በቤተሰብ ምጣኔ እና በስነተዋልዶ ጤና Sub Specialist (ንኡስ እስፔሻሊስትነት) በኢትዮጵያ ለመጀ መሪያ ጊዜ ከሰለጠኑት ሶስት ባለሙ ያዎች አንዱ የሆኑት ዶ/ር…
Rate this item
(2 votes)
ከአንድ ልጅ በላይ እርግዝና ሲከሰት በተለያዩ ምክንያቶች አስደሳች ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንዶች በተለያዩ ጊዜያት እርጉዝ ከመሆንና ሁልጊዜ እንደ አዲስ ልጅን ከማሳደግ ለመገላገል ይረዳል ይላሉ፡፡ ከአንድ ልጅ በላይ በመረገዙ የሚደነቁና የሚደሰቱ የመኖራቸውን ያህል በዚያው ልክ በግዴታ እንጂ በጸጋ የማይቀበሉም ይኖራሉ፡፡ እነዚህም ከኢኮኖሚ፤…
Rate this item
(2 votes)
ዓለም ከምንግዜውም በላይ አዋላጅ ነርሶችን አሁን ትፈልጋለች፡፡ የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ለሁሉም ሚድዋይፎች እንኳን ለአለም አቀፍ የሚድዋይፍ ቀን አደረሳችሁ ይላል፡፡ የዓመቱ መሪ ቃል “መረጃው ግልጽ ነው፡ ትኩረት ለሚድዋይፎች” የሚል ነው፡፡ ማህበሩ እንደገለጸው በዓሉን ስናከብር ሚድዋይፎች በቅድመ ጽንስ፣ በእርግዝና፣ በምጥና በወሊድ እንዲሁም…
Rate this item
(0 votes)
ኤች አይ ቪ በደማቸው ወስጥ ያላባቸው ሴቶች ማርገዝ በሚፈልጉበት ጊዜ ኤች አይ ቪ እና እርግዝናን በተመለከተ መሰረታዊ ግንዛቤ ሊኖራቸው ይገባል። በእርግዝና ወቅት የተቀናጀ የፀረ ኤች አይ ቪ ሕክምናን መጠቀሙ የኤች አይ ቪ ስርጭት መጠን በግምት ከ 20%-30 % ሲሆን ይህን…