ላንተና ላንቺ

Monday, 05 December 2016 09:33

ጉርምስና... አይቀርም!

Written by
Rate this item
(8 votes)
 • ጉርምስና ሲመጣ የሚታየው የሰውነት ለውጥ አስደንጋጭና ያልተለመደ ቢመስልም...ግን ሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ የሚችል እንጂ የግል ጉዳይ አይደለም። • ጉርምስና አመታት ቆይቶ ሊከሰት የሚችል ቢሆንም ግን ከ9 እስከ 17 አመት ባለው እድሜ መካከል ቆይታ ሊያደርግ ይችላል። • ልጃገረዶች ከወንዶች ቀደም…
Rate this item
(0 votes)
“...ጊዜው ቀረብ ያለ ነው። አንድ ሴት ወደ ሆስፒታል ስትመጣ በምጥ ላይ ነበረች። ሴትየዋ በምን መንገድ የግብረስጋ ግንኙነት ታደርግ እንደነበር ሲታሰብ በጣም የሚደንቅ ነገር ነው። በብልትዋ ላይ በተሰራው መሰፋት የተነሳ የነበራት ቀዳዳ አንድ ጣት እንኩዋን አያሾልክም ነበር። ልጁ በምጥ በመገፋት የተነሳ…
Rate this item
(4 votes)
 ትንሽ ዘግየት ብሎአል። ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን በተለይም የሴት ልጅ ብልት ግርዛትትልተላ ን በሚመለከት አንድ አለም አቀፋዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሂዶ ነበር። በጊዜው ሴት ልጆች የመገረዛቸውን አስከፊ ገጽታ ለማሳየት በርከት ያሉ ሳይንሳዊ ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን በተግ ባርም ድርጊቱ ምን እንደሚመስል በቪድዮ…
Rate this item
(23 votes)
 ተፈጥሮአዊው የማህጸን ወይንም የብልት ፈሳሽ ልክ የመኖሪያ ቤትን ለመንከባከብ የሚደረገውን የጽዳት አገልግሎት በሴቶች የስነተዋልዶ አካል ላይ እንደሚፈጸም የሚቆጠር ነው። በብልትና በማህጸን በር አካባቢ የሚፈጠረው ፈሳሽ የሞቱ ሴሎችንና ባክሪያዎችን ጠራርጎ ስለሚያስወጣ በዚህም ምክንያት ብልት ንጹህ እንዲሆንና Infection መመረዝ እንዳይደርስበት ይከላከላል። ብዙ…
Rate this item
(60 votes)
አንዲት ሴት በተፈጥሮዋ የማህጸን ፈሳሽ ይኖራታል። ከዚያ ባለፈ ግን የፈሳሹ ሁኔታ ወደ ሕመም ደረጃ ከተለወጠ ኢኮኖሚያዊና የማህበራዊ ግንኙነትዋን ሊያበላሸው ይችላል። ስለዚህ ሴቶች በዚህ ዙሪያ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባቸዋል የሚለውን የሕክምና ባለሙያዎች ምክር በመከተል በዚህ እትም ጠቃሚ ነጥቦችን ለንባብ ብለናል። ማብራሪያውን…
Rate this item
(5 votes)
 የሴት ልጅ ግርዛት በሴቶችና ልጃገረዶች ላይ የሚፈጸም የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው። የሴት ልጅ ግርዛት ከተወለዱ እስከ አስራ አምስት አመት እድሜ ድረስ በሚገኙት ሕጻናት ላይ የሚፈጸም ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ነው። የሴት ልጅ ግርዛት ማለት ሆን ተብሎ የህክምና ተግባር ባልሆነ መንገድ የሴትን…