ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
“...ከማህጸን ካንሰር ጋር በተያያዘ እናን በህይወ አልረሳትም። በቤታችን ትልቅ ልጅ እኔ ስለነበርኩ እናን የማስታመም ኃላፊነቱ የወደቀው እኔ ላይ ነበር። እኔም እናን ማስታመም ግዴታዬ ነው ብዬ ስለአሰብኩ ከአጠገብዋ አልተለየሁም። እናም በዚህ ሕመም ምክንያት የነበራት ስቃይ ምንጊዜም ከፊ አይሄድም። እጅግ በጣም መጥፎ…
Rate this item
(3 votes)
“አንዲት በእድሜዋ 26 አመት የሚሆናት ሴት ለምርመራ መጣች።የሶስት ልጆች እናት ናት። ሶስተኛውን ልጅ ከወለደች ገና ሁለት ወርዋ ነው። ምርመራ ለማድረግ ስንሞክር አስደጋጭ ነገር ነበር የገጠመን። የማህጸን በር የካንሰር ሴል ተስፋፍቶ ይታያል። ፈሳሽ ለመውሰድ አልቻልንም። ትደማለች። ልታስነካንም አልቻለችም። በጣም ተሰቃየች። ምን…
Rate this item
(34 votes)
(ካለፈው ሳምንት የቀጠለ) “የባልና ሚስት አለመግባባት እና የፍቺ ምክኒያቶች” በተባለው በአቶ አበበ መጽሃፍ ውስጥ ሌላኛው የፍቺ ምክኒያት ተብሎ የተጠቀሰው የድንግልና ጉዳይ ነው፡፡ እንደኢትዮጲያ ባሉ አክራሪ ሃይማኖተኝነት በሚበረከትባቸው አገሮች ድንግልና እንደቀላል የሚታይ አይደለም፡፡ ብዙ ጥንዶች የመጀመሪያቸውን የግብረ ስጋ ግንኙነት እንዲያደርጉ የሚጠበቀው…
Rate this item
(9 votes)
በአገራችን ብሎም በከተማችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስተዋሉ ካሉ ማህበራዊ ጉዳዮች አንዱ የወጣቶች ጋብቻ ነው፡፡ ብዙ ወጣቶች ወደ ትዳር የማምራታቸው ጉዳይ ይበል የሚያሰኝ ማህበራሰባዊ ባህሪ ቢሆንም ቀደም ብለው የመሰረቱትን ትዳር የሚያፈርሱም ቁጥራቸው ቀላል አይደለም፡፡ ቀደም ሲል ወደ ማዘጋጃ ቤት ቢሮዎች ከቅርብ…
Rate this item
(8 votes)
በአለም ላይ የእናቶች ሞት ምክንያት ተብለው ከሚጠቀሱት መካከል የሚከተሉት በዋነኛነት ተመዝግበው ይገኛሉ። ከፍተኛ የሆነ መድማት በተለይም ከወሊድ በሁዋላኢንፌክሽን ከወሊድ በሁዋላየደም ግፊት ተብሎ የሚታወቅ የጤና ችግር (Eclampsia Preeclampsia)ደህንነቱ ያልተጠበቀ የጽንስ ማቋረጥ፣ ከላይ የተዘረዘሩት ችግሮች፣ ለእናቶች ሞት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሲሆን፣ በአለም…
Rate this item
(3 votes)
በእግሩ የሚመጣን ልጅ የማዋለድ ሂደት በተፈጥሮአዊው መንገድ ይሻላል ወይንስ በኦፕራሲዮን? ከአሁን ቀደም የወጡ ጥናቶች በዚህ ላይ ምን ይላሉ? ከላይ በጥያቄ የተቀመጡትን ነጥቦች ለመመለስ የተጠናው ጥናት ርእስ (The risks of planned vaginal breech delivers versus planned caesarean section for term breech…