ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
የአለም የጤና ድርጅት እንደሚጠቁመው በአፍሪካ በ2013 ወደ 6.3 ሚሊዮን ሕጻናት የአምስት አመት ልደት በአላቸውን ሳያከብሩ ለሕልፈት ተዳርገዋል፡፡ ይህም ሲሰላ በየደቂቃው አምስት ልጆች ከአምስት አመት በታች ባላቸው እድሜ እንደሚያልፉ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ደግሞ 3ቱ ሞተዋል ተብሎ የሚታሰበው ገና በጨቅላነት እድሜያቸው ማለትም…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያ በታሪክና በባህል በጣም ሀብታም ከሚባሉት ተርታ ብትሆንም በሌላ በኩል ደግሞ ድሀ ከሚባሉት መካከል እንደሆነች ፊስቱላ ፋውንዴሽን የተባለ ድረገጽ ይናገራል፡፡ ይህ ድህነት ደግሞ ይበልጡኑ በሴቶች በተለይም ደግሞ እርጉዝ በሆኑት ላይ ጎጂ ተጽእኖ አለው፡፡ ኢትዮጵያ በመውለድ መጠን ከፍተኛ አሀዝ ከተመዘገበባቸው አገራት…
Rate this item
(0 votes)
“...የማልረሳው አንድ ነገር አለኝ፡፡ አንድ ቀን በሚኒባስ ታክሲ ወደስራዬ እሄዳለሁኝ፡፡ ከለገሀር ሲነሳ ሙሉ የነበረው ታክሲ ቀስ በቀስ ሰው እየወረደ ገና ሜክሲኮ ሳንደርስ እኔ እና ሁለት ሰዎች ብቻ ቀረን፡፡ ከዚያም ፊሊፕስ ፊት ለፊት ስንደርስ፡-የእኔ እመቤት እባክሽ ውረጂልን? ሳንቲምሽን እንመልሳለን... አለኝ ሾፌሩ…
Rate this item
(2 votes)
በተለያየ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የፀረ-ተህዋሲያን መድሀኒቶች በጤና ተቋማት፣ በጤና ባለሙያዎች እና በመድሀኒት ተጠቃሚዎች ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ ይህ ጥንቃቄ የጎደለው የመድሀኒት አጠቃቀም ታካሚዎችን ለከፍተኛ የጤና መቃወስ እንዲሁም መድሀኒቱን ለተላመዱ ጀርሞች ወይም ተህዋሲያን የማጋለጥ…
Rate this item
(3 votes)

የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር በድሬደዋ ከተማ ካሉ የግል የህክምና ተቋማት ጋር በመተባበር ኤችአይቪ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ለሚያደርገው ፕሮግራም ቴክኒካል ድጋፍ ይሰጣል፡፡ ስራው ከሚሰራባቸው የግል የህክምና ተቋማት በተወሰኑት ተገኝተን በአሁኑ ወቅት ስላለው የእናቶች እና ሕጻናቱ በቫይረስ የመያዝ ወይንም ነጻ ስለመሆን…