ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ይኸው ተገልጦ ከማያልቀው ታሪካችን ለዛሬ ይህን ገፅ ፈቅዳችሁ ብታነቡኝ በመጨረሻ አእምሮአችሁ ውስጥ በርካታ ጥያቄዎች ሊነሱ እንደሚችሉ እገምታለሁ፡፡ አንባቢው ፀሃፊ (የስነ ፅሁፍ ሰው) ከሆነ ደግሞ ቀጥሎ ከማወጋችሁ ብጥስጣሽ የህይወት ገፅታዎች ጫፋቸውን ይዞ በመከተል ሌሎች ደርዞችን ሊያወጣ ይችላል፡፡ በየትኛው ግለሰብ ታሪክ ልጀምር፡-…
Rate this item
(7 votes)
ይቅርታ አንባብያን፡፡ የልብ ድካም ያለባቸው ሰዎች በተለይ ከፍቅር ጓደኞቻቸው ወይም ከትዳር አጋራቸው ሰርቀው ወሲባዊ ግንኙነት በሚፈፅሙበት ጊዜ የደም ብዛት አይሎ የልብ ምትም ፈጥኖ ህይወታቸው ያለፈበት አጋጣሚዎች ተመዝግበዋል፡፡ እስኪ የግለሰቦችን ታሪክ መነሻ እናድርግ ምናልባት የጉዳዩ አሳሳቢነት ወደኛ ቀርቦ ከታዬን፣ “ትውውቃችን ሁለት…
Rate this item
(3 votes)
በመጀመሪያ እነዚህን የሚከተሉትን አጫጭር ወሬዎች ልንገራችሁ፣የአራተኛ ክፍል ተማሪና የ10 ዓመት ልጅ ነው- ኳስ ይወዳል አግር ኳስ። ይህን የሚያውቅ የ 18 ዓመት ወጣት የሰፈሩ ልጅ ይህን ህፃን ምርጥ የአውሮፓ እግር ኳስ ተጫዋቾችን ምስል የያዙ ስቲከሮችን በየጊዜው በመስጠትና በማታለል አስገድዶ ደፈረው። ህፃኑ…
Rate this item
(1 Vote)
ከወንዱ ዘር ይልቅ የሴቷ ዘር ካናቢስ የበለጠ ተፈላጊ ነው፡፡ የካናቢስ ተክል እንደ ፓፓያ ተክል የወንድና ሴት ዝርያ አለው፡፡ የወንድ ፖፖያ ተክል የሚፈለገውን ፍሬ አይሰጥም ግን እሱ ከሌለ ሴቷ ፍሬ አትሰጥም፡፡ በካናቢስ በኩል ደግሞ ሴቷ በገበያው ላይ የበለጠ ተፈላጊ ነች (ወንድና…
Rate this item
(1 Vote)
አለም አቀፉ የጤና ድርጅት (WHO) የእናቶችን ጡት ወተት በተመለከተ የሚከተሉትን እውነቶች ይነግረናል፡፡ ልጁ ከተወለደ (ለፁ ቢጀምር ከዚሁ ጋር የእናቱ ጡት ወተት ቢቀጥል ጤናማ የአካልና የአእምሮ ሥርዐት ይኖረዋል፡፡ ይህ ሂደት ደግሞ ለሁለት ዓመታትና ከዚያም በላይ ቢቀጥል ደግ ነው፡፡ ሁፍ እንዲመቸን በወንድ…
Rate this item
(22 votes)
ጠያዊው ወንድ ተጠያዊው ደግሞ የተዋልዶ ጉዳዮችን በተመለከተ በዌብ ሳይቱ (ኢንተርኔት) ምላሽ የሚሰጥ ባለሞያ ነው፡፡ ጥያቄው “ረዥም ጊዜ በቆየንባቸው የፍቅር ጓደኝነት ጊዜ ጓደኛዬ ድንግል እንደሆነች ነበር የምትነግረኝ ሆኖም ጊዜው ደርሶ አልጋ ላይ ስንወድቅ የፍቅር ጓደኛዬ ድንግል አልነበረችም፡፡ ምንም አይነት የደም ምልክትም…