Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
.ስሜ ሲስተር ብርሀኔ ይባላል፡፡ በአሁኑ ወቅት የሰባት ወር እርጉዝ ነኝ፡፡ አኔ እርግዝናዬን አቅጄና ፈልጌ ባለቤንም አሳምኜ ስላረገዝኩ በሁኔታው እጅግ ደስተኛ ነኝ፡፡ በተለያዩ ሴቶች እንደሚታየውም በአመጋገብም ሆነ በአለባበስ ወይንም በተለያዩ ምክንያቶች የደረሰብኝ የፍላጎት ወይንም የመጥላት ሰሜት የሚያስቸግር አልነበረም፡፡ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት…
Rate this item
(1 Vote)
ይህንን ታሪክ ከባለጉዳይዋ ጋር ተወያይታ ገጠመኙን ለንባብ ያዘጋጀችውን አዲስ አለም ብርሀኔን በቅድሚያ በአንባቢዎች ስም አመሰግናለሁ፡፡ ደመራራ ባለፈ በአራራተኛ ቀኑ ታሪኩን እነሆ... አዲስ፡ ማን ልበል? ከበቡሽ፡ ስሜ ከበቡሽ ይልማ ይባላል፡፡ተወልጄ ያደግሁት ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን አካባቢ ሲሆን በተለይም ያደግሁት ጭድ ተራ እየተባለ ይጠራ…
Rate this item
(1 Vote)
..እርግዝና እና የክብደት መጠን..... ሰዎች እርግዝናን እንደ አስቸጋሪነት የሚቆጥሩት ምናልባት ውፍረት ከመጠን በላይ ሲሆን ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን የአንዲት ሴት የክብደት መጠን ከቁመትዋ ጋር ተዛምዶ በሚሰላው ስሌት ከመጠን በታች ከሆነም በእርግዝና ወቅት ሌላው አስቸጋሪ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን በተመለከተ ለዚህ…
Rate this item
(1 Vote)
2005ዓ/ም የሰላም ... የጤና ... የእድገትና የብልጽግና ይሁንላችሁ፡፡ ዘመን ሲለወጥ ባለፈው ዘመን የነበረውን ማስታወስ እና ቀጣዩ ደግሞ ካለፈው የሚሻልበትን ማሰብ ተፈጥሮአዊ ግዴታ ነው፡፡ ማንኛውም ሰው በተለይም የዘመን መለወጫ በአልን በቤቱ ከቤተሰቡ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግም እሙን ነው፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ…
Rate this item
(1 Vote)
ለመከላከል ደግሞ ማወቅና መገንዘብ ዋነኛው መንገድ ነው 2005 ዓ/ም የሰላም፣ የጤና ፣የእድገትና የብልጽግና ይሁን! የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተመሰረተ ወደ 21 አመት ይሆነዋል፡፡ በዚህ ዘመን ውስጥ የስራ እንቅስቃሴው ምን ይመስል እንደነበርና በወደፊቱስ የስራ ሂደት ምን ማድረግ ይጠበቅብናል የሚለውን ከማህበሩ…
Rate this item
(4 votes)
በሽንት መሽናት ችግር ላይ የተወሰኑ መልእክቶችን ተቀብለናል። መልእክቶቹ የደረሱን ትዳር ካልያዙት መካከል እንዲሁም የልጆች እናት ከሆኑትም ጭምር ነው። ለመሆኑ ሴቶች የሚገጥማቸው ሽንትን በትክክል ያለመሽናት ሕመም ከስነተዋልዶ አካል ጤንነት ጋር ይገናኛልን? የሚል ጥያቄ አስነስቶአል። ይህንን ጥያቄ ወደሕክምና ባለሙያ አቅርበ ነዋል። ዶክተር…