ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
(HPV) Human papillomavirus በቆዳ ንክኪ የሚተላለፍ የቫይረስ አይነት ነው፡፡ወደ 40 የሚሆኑት (HPV) Human papillomavirus ለካንሰር ሕመም ይዳርጋሉ፡፡ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ (HPV) የተባለው ቫይረስ በአይነቱ ብዙ የተባለ ምናልባትም ከአንድ መቶ በላይ የሚሆን ነው፡፡ ይህ ቫይረስ ኢንፌክሽን ወይንም መመረዝን የሚያመጣ ሲሆን ይህ ጉዳትም…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሒሞች ማህበር ESOG 30ኛውን አመታዊ ጉባኤ ከየካቲት 12-15 እ.ኤ.አ ከ Feb 19-22 በአዲስ አበባ አካሂዶአል፡፡ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG በየአመቱ የሚያካሂደውን አመታዊ ጉባኤ ዘንድሮ ለሰላሳኛ ጊዜ ያከበረ ሲሆን የትኩረት አቅጣጫውም በግጭት ጊዜ የስነተዋልዶ እና የእናቶች…
Rate this item
(0 votes)
Obstructed Labor በአማርኛው የተስተጉዋጎለ ምጥ የሚባለው በአብዛኛው በሳይንሳዊ አጠራሩ cephalo-pelvic disproportion, Malposition በሚባሉ ችግሮች ምክንያት የሚከሰት ነው፡፡ obstructed Labor ወይም የተስተጉዋጎለ ምጥ ማለት ጽንስ በመወለጃው ወቅት በምጥ እየተገፋ ሳለ ነገር ግን በመስመሩ ማለፍ እና መወለድ ሳይችል ሲቀር የሚገለጽበት ነው፡፡ ምጥ…
Rate this item
(0 votes)
 በ2021 ለንባብ የበቃው አለምአቀፍ የጡት ማጥባት Journal ወይንም ጋዜጣ ላይ ሙሉ ከበደ እና ቢንያም ሰይፉ ያወጡትን መረጃ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሰራተኞች ህግ ስለወሊድ ፈቃድ የወጣውን ደንብ አክለን ወደአማርኛ በመመለስ ለንባብ ብለናል፡፡ በቅድሚያ ግን አን ዲት ወላድ ሴት ያጋራችንን እውነታ እናስነብባችሁ፡፡ ‹‹…የትምህርት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እትም ግጭት በሚከሰትባቸው ቦታዎች የስነ ተዋልዶ ጤና ምን ያህል አስከፊ ሁኔታ ላይ እንደሚደርስ አስነብበናችሁዋል፡፡ ጦርነት በሚደረግባቸው አካባቢዎች ለአጠቃላይ የጤና ችግሮች መፍትሔ ለማግኘት ችግር የሚኖር ሲሆን በተለይም ሴቶችና ልጃገረዶች በስነተዋልዶ ጤና ጉዳይ አስከፊ ሁኔታ ላይ መውደቃቸው ምንም ጥርጥር የለውም የሚለው…
Rate this item
(0 votes)
የስነ ተዋልዶ ጤና ሰፋ ያሉ ጉዳዮችን የሚመለከት ነው፡፡ እርግዝናና ልጅ መውለድ፤ የሴ ቶች፤ የህጻናት፤ የታዳጊዎችና የወንዶች ጤንነት ከስነልቡና…. ከአካል… ከወሲባዊ ጥቃት መከላከል እና ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ማድረግ፤ ያልተጠበቀ እርግዝናን እና ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥን መከላከል፤ የቤተሰብ እቅድ ዘዴ፤ የምክር እና የህክምና…
Page 11 of 63