ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
‹‹…ለላንቺና ላንተ አምድ አዘጋጆች፡፡ እንደምን አላችሁ። እስቲ ይህችን የላክሁላችሁን መልእክት አንብቡና መልስ የሚሆን ነገር ካላችሁ አጋሩኝ። ምናልባትም የእኔ ችግር የሌሎችም ሳይሆን አይቀርም ብዬ አምናለሁ፡፡ እኔና ባለቤቴ ከተጋባን ወደ 18/አመት ሆኖናል፡፡ በጊዜው እኔም ሆንኩ እሱ ወጣቶች ነበርን፡፡ በእርግጥ ወጣቶች ነን ስላችሁ…
Rate this item
(0 votes)
 ገና የተወለዱ ህጻናት ወይንም በየትኛውም እድሜ ያሉ ህጻናት በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን አብዛኞቹ በCOVID-19 የተያዙ ህጻናት በእድሜ ከፍ እንዳሉት ማለትም እንደታዳ ጊዎች ወይንም እንደወጣቶች ላይታመሙ ወይንም ምንም ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ፡፡ ለመሆኑ ህጻናቱ በተለይ በኮሮና ቫይረስ እንዳይያዙ ለመከላከል ጥረት…
Rate this item
(3 votes)
እርግዝናንና የልብ ሕመምን የሚመለከት ሳይንሳዊ ጽሁፍ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር February 18, 2020 አመታዊ ጉባኤውን ሲያካሂድ በJ. Igor Iruretagoyena MD Associate Professor Maternal Fetal Medicine University of Wisconsin አማካኝነት ቀርቦ ነበር፡፡ ይህን ሳይንሳዊ እውነታ ታነቡ ዘንድ የባለሙያ እገዛ በመጠየቅ…
Rate this item
(0 votes)
ይህን ጽሁፍ በYaleNews በSeptember 15, 2020 ለንባብ ያሉት Mike Cummings ሲገልጹ የጥናቱ ባለቤት የሆኑት sociologist Rene Almeling በመጀመሪያ አንድ ሰው አነጋግረው ነበር። ሰው የው ከሚስቱ ጋር በጋራ ልጅ እንዲኖራቸው የሚፈልግ ሰው ነው፡፡ ፀሐፊዋ ስለኑሮው እንዲብ ራራላቸው በመጋበዝ እያንዳንዱን የህይወቱን እንቅስቃሴ…
Rate this item
(2 votes)
‹‹….ልጄ በድንገት ከምሽቱ አራት ሰአት ላይ ይደውል ልኛል፡፡ እኔም …..ሄሎ….ስል ….. እማዬ….እማዬ…ድረሽልኝ…ብሎ ስልኩን ዘጋው፡፡ እኔም በምሽት መኪናዬን አስነስቼ እየበረርኩ ከልጄ ቤት ደረስኩ። ….ቤቱ በጭንቅ ተይዞአል፡፡ ….ምንድነው ጉዱ …አልኩ፡፡ ለካስ የልጄ ሚስት እናት ኮሮና በአገር ደረጃ መኖሩ ስለተነገረ እና በይበልጥ ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
 2012 ከተሰናበተ እና 2013 እንኩዋን ደህና መጣህ ከተባለ እነሆ አንድ ሳምንት ሞላው፡፡ ማንኛውም አዲስ ነገር ሲገጥም ለተወሰኑ ጊዜያት የማይረሳ ትውስታ እንደሚኖረው እሙን ነው። ስለሆነም የአለም ህዝብ ከ2019 በኢትዮጵያ ደግሞ ከ2012 አጋማሽ ጀምሮ የማይረሳ ትውስታ የሚኖረውና አሁንም ገና እዚህ በቃ ያልተባለው…