ላንተና ላንቺ

Saturday, 27 January 2018 11:52

‹‹…ጤናማ እናትነ ት….››

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 እናት ሁሉም ነገር ነች፡፡ እናት መፍትሔ ነች፡፡ እናትነት ዘመን የማይሽረው መቼም የማይቀየር ነገር ነው፡፡ እናትነትን ምንጊዜም …ምንም አያደበዝዘውም። - ወ/ሮ በለጥሻቸው ታደሰከላይ የምትመለከቱት ፎቶግራፍ በፊስቱላ ሕመም ምክንያት ሲሰቃዩ የነበሩ ወጣት ሴት ልጆች እና ከሕመሙ ጋር ለረጅም አመታት አብረው የኖሩ አረጋዊት…
Rate this item
(0 votes)
• ለጤናማ እናትነት ……. ይብቃ ማርገዝ ……...በአፍላ ወጣትነት • እድሜያቸው ል ጅ የ ሆነ … ማለትም እ ስከ 1 8/አመት ድረስ የሆኑ ሴቶች ለፊስቱላ መጋለጥ ብቻ ሳይሆን ከእርግዝና ጋር ለተያያዘ ሌሎች ተያያዥ ችግሮችም ይጋለጣሉ፡፡ በኢትዮጵያ Safe motherhood የእናቶች ደህንነት በየአመቱ…
Rate this item
(2 votes)
 እናትነት …ሁሉም ነገር፡፡ እናት ካለች ቤተሰብ አለ፡፡ ቤተሰብ ሲኖር አካበቢ ወይንም መንደር ከዚያም አገር ይኖራል፡፡ አገር ካለ አለም እውን ይሆናል፡፡ እናት ደህና ካልሆነች ግን ሁሉም ነገር ይበላሻል፡፡ ዶ/ር ፈቃደ አየናቸውበውጭው አቆጣጠር ከጃኑዋሪ 9/ እስከ ፌብረዋሪ 7/ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከጥር 1…
Rate this item
(0 votes)
 በሕክምና ስነምግባር ውስጥ አንድ ከጠቅላላው ስነምግባር ጋር በተያያዘ የሚነሳ ጥያቄ አለ፡፡ እሱም የህክምና ባለሙያው ለአንድ ሰው ሕክምና ሲያደርግ ምን ማድረግ ይገባዋል የሚል ነው፡፡ በእርግጥ የህክምና ሙያ ስነምግባር ከሌላው ስነምግባር ይለያል ለማለት ሳይሆን ነገር ግን በስራ ባህርይው ይዋል ይደር የማይባል እንዲሁም…
Rate this item
(3 votes)
በማንኛውም የሙያ ዘርፍ ከሚስተናገድበት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ተገልጋዩ ሕብረተሰብ የሚያነሳው እሮሮ ይኖራል፡፡ በተለይም ወደ ሕክምናው ዘርፍ ሲዘለቅ ለሚነሱ ጥያቄዎች የሚሰጡት መልሶች ወይንም ለሚፈለገው አገልግሎት የሚሰጠው ምላሽ አጥጋቢ አይደለም ከሚል የሚታየው ቅሬታ አየል ይላል፡፡የዚህም ምክንያት ነው ተብሎ የሚገመተው አንድም ጥያቄው ከሕይወት…
Rate this item
(0 votes)
‹‹…እኔ የኤችአይቪ ቫይረስ በደሜ ውስጥ የተገኘው የዛሬ ሀያ ሶስት አመት ነው፡፡ ዛሬ እድሜዬ 45 አመት ደርሶአል፡፡ በጊዜው ሳይውል ሳያድር ተመርምሬ ችግሩን በማወቄ እነሆ እስከዛሬ ድረስ ካለምንም ችግር እራሴን በአግባቡ እየመራሁ እገኛለሁ፡፡ ጤንነቴም ተጉዋድሎ አያውቅም፡፡ አበባ እንደመሰልኩ እኖራለሁ፡፡ ሕመም ገጠመም አልገጠመም…