ላንተና ላንቺ

Rate this item
(4 votes)
ጡቴን ልመረመር ወደ አንድ ሆስፒታል ሄጄ ጡትሽ ካንሰር የለውም፡፡ ነገር ግን CYST (ሲስት) አለው የሚል መልስ ነበር የተነገረኝ፡፡ ይህ CYST (ሲስት) የተባለ ነገር ምንድነው?ከጋዜጣው አንባቢ በስልክ የተጠቆመ ወይንም የቀረበ ጥያቄ ነው ከላይ ያነበባችሁት፡፡ CYST (ሲስት) ምንድነው ?የጡት ካንሰርና ሲስት ልዩነታቸው…
Rate this item
(3 votes)
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የላንቺና ላነተ አንባቢዎች፡፡ በዛሬው አምዳችንበወጣቱ ላይ ስለሚስተዋለው የኢንተርኔት አጠቃቀም እና ይህም በወሲብ ፍላጎት እና ባህሪው ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ አንዳንድ መረጃዎችን ልናጋራችሁ ወደናል። ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ያደረግነው በርዕሱ ላይ ተመስርቶ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ላይ ትኩረቱ አድርጎ በዚሁ በአዲስ…
Saturday, 27 October 2018 10:11

የምክር አገልግሎት … በጥራት

Written by
Rate this item
(2 votes)
 የኢትዮጵያ አዋላጅ ነርሶች ማህበር 27/ኛውን አመታዊ ጉባኤ Oct/12-13/2018/ በአዲስ አበባ አካሄዶአል፡፡ በጉባኤው ላይም በተለያዩ መስተዳድሮች ባሉ የህክምና ተቋማት የሚያገ ለግሉ አዋላጅ ነርሶች እንዲሁም ከተለያዩ የሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች የተወከሉ ባለሙያዎች ተሳት ፈዋል፡፡ ጉባኤው በሁለት ቀን ቆይታው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረገ…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ እንደውጭው አቆጣጠር በ2000-20017 ድረስ እድሜያቸው ከ5/አመት በታች የሆኑ ባልተመጣጠነ ምግብ ምክንያት እድገታቸው አዝጋሚ ሕጻናት ቁጥር ከ/198/ሚሊዮን ወደ /151/ ሚሊዮን ዝቅ ብሎአል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በመካ ከለኛው እና ምእራብ አፍሪካ ባልተመጣጠነ ምግብ ምክንያት እድገታቸው የተዛባ ህጻናት ቁጥር ከ22.8/ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
 የህጻናት (ከ0-5) አመት ድረስ ያለው ከመጠን በላይ መወፈር እንደውጭው አቆጣጠር ከ1990 እስከ 2016 ድረስ ባለው ጊዜ ከ32 ሚሊዮን ወደ 41 ሚሊዮን ቁጥር ጨምሮአል፡፡ በዚሁ ወቅት በአለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት የአፍሪካ አካባቢ ብቻ ተለይቶ ሲታይ የህጻናቱ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ከ4…
Rate this item
(0 votes)
ሕብረተሰብን በማገልገል ረገድ ይህ ሙያ ከዚህኛው ይበልጣል ወይንም ይሻላል አለዚያም ይህን ካገኘሁ ይህ ይቅርብኝ የማይባልበት እና ሁሉም እንደየባህርይው አስፈላጊ ስለሆነ በትክክለኛው መንገድ ህብረተሰቡን የሚጠቅም እንዲሆን ለማድረግ ሩቅ ለሩቅ ሆኖ ሳይሆን በጋራ ክፉና ደጉን ተነጋግሮ እዚህ ጎደለ እዚህ ጥሩ ነው በሚል…