ላንተና ላንቺ
ኤችአይቪ ቫይረስ በሚያስከትለው የአቅም መዳከም የተነሳ በመውለድ እድሜ ላይ ያሉ ሴቶችን ጤንነት የሚፈታተንና እንዲሁም ቫይረሱ ወደ ቤተሰብ የመተላለፍ እድሉን ስለሚጨምር ወደ ፊት ልጅ ለመውለድ የሚኖራትን ፍላጎት ሊፈታተነው ይችላል፡፡ ስለዚህም ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያ መጠቀም ያልተፈለገ እርግዝናን ከመከላከሉም ባሻገር ቫይረሱ ከእናት ወደልጅ…
Read 2768 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በሁለት አመት ልዩነት አራርቆ መውለድ ወደ 10% የሚሆነውን የጨቅላ ሕጻናት ሞት እንዲሁም ወደ 21% የሚሆነውን እድሜያቸው ከ1-4 የሚደርሱ ሕጻናትን ሞት በአለም አቀፍ ደረጃ እንደሚቀንስ በጥናት ተረጋግጦአል፡፡ አብዛኛዎቹ ሰዎች እድሜያአው 25/አመት ከመድረሱ በፊት የወሲብ ግንኙነትን ይፈጽማሉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ከግማሽ በላይ የሚሆነው…
Read 2723 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሕጻናት ተገቢውን የጤናና የእድገት ሁኔታ እንዲያገኙ በተለያዩ መንገዶች ጥንቃቄ ሊደረግላቸው ይገባል፡፡ በተለይም ሕጻናቱ በቅርብ ከሚያገኙዋቸው መጫወቻዎቻቸውና መመገቢያዎቻቸው የሚያገኙዋቸው ጎጂ ኬሚካሎች የተሟላ ጤና እንዳይኖራቸው ስለሚያደርግ ጥንቃቄን ይሻል፡፡ ለህጻናት መጨወቻ እንዲሆኑ በተለይም ከፕላስቲክ የሚሰሩ አሻንጉሊቶች ለረጅም ጊዜ በጥቅም ላይ መዋላቸው ከጥቅማቸው ይልቅ…
Read 1895 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የስነተዋልዶ ጤና መበቶች በሰብዐዊ መብቶች ላይ የተመሰረቱ እና ለጾታ እና ለስነተዋልዶ የሚያገለግሉ መብቶች ናቸው፡፡ እነዚህ መብቶች በአራት የተለያዩ ክፍሎች የተጣመሪ ሲሆን፤ ለስነተዋልዶ ጤና መብቶች ስንጠቀምባቸው አንዳቸው ካንዳቸው ጋር ያላቸው ተዛዶ እጅጉን የጠበቀ ነው፡፡ እነሱ፤የስነጾታ ጤና፤የስነጾታ መብትየስነተዋልዶ ጤና እናየስነተዋልዶ መብት ናቸው።…
Read 1925 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በወሊድ ጊዜ የመድማት ሁኔታ ሲያጋጥም የህክምና እርዳታ ካልተደረገ በህይወት መቆየት የሚቻለው ለሁለት ሰአታት ብቻ ነው፡፡ ‹‹የመጀመሪያ ልጄን ነው አሁን የወለድኩት፡፡ ክትትሉን ስጀምር ግን የኤች አይቪ ቫይረስ በደምሽ ውስጥ አለ ስባል በመጀመሪያ በጣም ነበር የደነገጥኩት። አዝኛለሁም። በዚህ ላይ እርጉዝ ነበርኩ፡፡ ምን…
Read 1813 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በወሊድ ጊዜ የመድማት ሁኔታ ሲያጋጥም የህክምና እርዳታ ካልተደረገ በህይወት መቆየት የሚቻለው ለሁለት ሰአታት ብቻ ነው፡፡ ‹‹የመጀመሪያ ልጄን ነው አሁን የወለድኩት፡፡ ክትትሉን ስጀምር ግን የኤች አይቪ ቫይረስ በደምሽ ውስጥ አለ ስባል በመጀመሪያ በጣም ነበር የደነገጥኩት። አዝኛለሁም። በዚህ ላይ እርጉዝ ነበርኩ፡፡ ምን…
Read 1914 times
Published in
ላንተና ላንቺ