ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
እንደምእተአመቱ የልማት ግብ ሪፖርት ከሆነ፣ በአለም አቀፍ ደረጃ፣ አምስት ዓመት ሳይሞላቸው የሚሞቱ ሕፃናት ቁጥር በአስገራሚ ሁኔታ ቀንሶአል። ከአንድ ሺ ሕፃናት መካከል፣ 90 ያህሉ የአምስት ዓመት ልደታቸውን ሳያከብሩ ነበር የሚሞቱት - በ1990። የሟቾቹ ሕፃናት ቁጥር፣ በ2015 በግማሽ ቀንሶ ወደ 43 ወርዷል።…
Rate this item
(0 votes)
24ኛው አለምአቀፍ የአዋላጅ ነርሶች ቀን ሜይ 5/2016 በመላው አለም የተከበረ ሲሆን በኢትዮጵያ ደግሞ ባለፈው ሳምንት አርብ ተከብሮ ውሎአል። ይህ በአል በአዲስ አበባ ሃርመኒ ሆል ሲከበር ከየክልሉ የተወከሉ አዋላጅ ነርሶች በበአሉ ላይ ተገኝተው ነበር። አለም አቀፉ የአዋላጅ ነርሶች (Midwifery) ቀን ሲከበር…
Rate this item
(1 Vote)
 የእናቶች ሞት ቅኝትና ተገቢው ምላሽ በሚለው አሰራር ዙሪያ፣ ሚያዝያ 12 እና 13 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ አገር አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሂዶ የነበረ ሲሆን ሲምፖዚየሙን ያካሄዱትም የኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስር ከአለም የጤና ድርጅት እንዲሁም ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ነበር። ሲምፖዚየሙ…
Rate this item
(1 Vote)
ሚያዝያ 12 እና 13 ቀን 2008 በአዲስ አበባ አንድ አገር አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሂዶአል። ሲምፖዚየሙም ያተኮረው በመላ አገሪቱ ባሉ የጤና ተቋማት አማካኝነት የተመዘገበውን የእናቶች ሞት መጠንና ምክንያት እንዲሁም ተገቢው ምላሽ ምን መሆን አለበት የሚል ነበር። ሲምፖዚየሙን ያካሄዱት የኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስር…
Rate this item
(1 Vote)
ልጅቷ አምስት አመትዋ ነው። ምንም አትናገርም። ተገዳ መደፈርዋን ቤተሰቦችዋም በቶሎ አላወቁላትም። እሱዋም አልተናገረችም። ላለመናገርዋ ምክንያቱ ደግሞ አስገድዶ የደፈራት ሰው ብትናገሪ እገድልሻለሁ ብሎ ስላስፈራራት ነው። ከሁለት ሳምንት በሁዋላ ልጅቱ ወደሆስፒታል ስትመጣ... በምትደፈርበት ወቅት ማህጸኑዋ በመተርተሩ ...ማህጸ ንዋና በአካባቢው ያለው አካልዋ በሙሉ…
Rate this item
(0 votes)
 ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕጻናት የትኞቹ ናቸው?(one stop center) ምን አገልግሎት የሚሰጥበት ነው?ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕጻናት ማለት የትኞቹ እንደሆኑ ለዚህ እትም የሚገልጹልን አቶ መኮንን በለጠ የስነልቡና ባለሙያ ናቸው። አቶ መኮንን በለጠ በአዳማ ሆስፒታል ውስጥ ጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ወንዶችና ሴቶች ሁሉንም አገልግሎት…