ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
ከወንዱ ዘር ይልቅ የሴቷ ዘር ካናቢስ የበለጠ ተፈላጊ ነው፡፡ የካናቢስ ተክል እንደ ፓፓያ ተክል የወንድና ሴት ዝርያ አለው፡፡ የወንድ ፖፖያ ተክል የሚፈለገውን ፍሬ አይሰጥም ግን እሱ ከሌለ ሴቷ ፍሬ አትሰጥም፡፡ በካናቢስ በኩል ደግሞ ሴቷ በገበያው ላይ የበለጠ ተፈላጊ ነች (ወንድና…
Rate this item
(1 Vote)
አለም አቀፉ የጤና ድርጅት (WHO) የእናቶችን ጡት ወተት በተመለከተ የሚከተሉትን እውነቶች ይነግረናል፡፡ ልጁ ከተወለደ (ለፁ ቢጀምር ከዚሁ ጋር የእናቱ ጡት ወተት ቢቀጥል ጤናማ የአካልና የአእምሮ ሥርዐት ይኖረዋል፡፡ ይህ ሂደት ደግሞ ለሁለት ዓመታትና ከዚያም በላይ ቢቀጥል ደግ ነው፡፡ ሁፍ እንዲመቸን በወንድ…
Rate this item
(22 votes)
ጠያዊው ወንድ ተጠያዊው ደግሞ የተዋልዶ ጉዳዮችን በተመለከተ በዌብ ሳይቱ (ኢንተርኔት) ምላሽ የሚሰጥ ባለሞያ ነው፡፡ ጥያቄው “ረዥም ጊዜ በቆየንባቸው የፍቅር ጓደኝነት ጊዜ ጓደኛዬ ድንግል እንደሆነች ነበር የምትነግረኝ ሆኖም ጊዜው ደርሶ አልጋ ላይ ስንወድቅ የፍቅር ጓደኛዬ ድንግል አልነበረችም፡፡ ምንም አይነት የደም ምልክትም…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ ከ10-15% የሚሆኑ ጥንዶች ልጅ መውለድ እንዳልቻሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች ቢችሉ ወደህክምናው ከዚያም ባለፈ ወደየእምነታቸው በማዘንበል የሚያምኑትን መለመናቸው አይቀርም፡፡ ጠበብት ይህንን ችግር ለመፍታት በተለያዩ ጊዜያት ሳይንሳዊ ውጤቶችን ለህዝብ በማቅረብ አገልግሎት ላይ እያዋሉ ነው፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አንዱ IVF ነው፡፡ ዶ/ር…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 22ኛውን አመታዊ ጉባኤውን እንደአውሮፓውያኑ አቆጣጠር February 24-25 በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል አካሂዶአል፡፡ ጉባኤው በተካሄደበት ወቅት የማህበሩ አባላት እና ተባባሪ አባላት የተገኙ ሲሆን የተለያዩ ድርጅቶች ተወካዮችም ተሳትፈዋል፡፡ ኮንፍረንሱን የከፈቱት ዶ/ር ታዬ ቶሌራ ከፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር…
Rate this item
(0 votes)
“... ስሜ ምሳዬ ጸጋዬ ነው፡፡ ሕመሜም የማህጸን መውጣት ነው፡፡ እኔ የምኖረው በዚሁ በአለም ከተማ ውስጥ ቢሆንም ሐኪሙን ለማግኘት በቀጠሮ ቆይቻለሁ፡፡ ምክንያቱም እንደእኔው የታመሙ ብዙዎች ስላሉና ደግሞም በድንገተኛ ለሚመጡት ቅድሚያ ስለሚሰጥ ነው፡፡ በማህጸኔ በኩል ወደውጭ እንደፊኛ ተወጥሮ በጣም ያመኛል፡፡ ይደማልም፡፡ ሽንቴን…