ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
Cervical cancer… የማህጸን በር ካንሰር ...80% ያህል በታዳጊ አገሮች ይከሰታል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እና ጀርመን የሚገኘው ማርቲን ሉተር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የማህጸን በር ካንሰርን ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ ለማድረግ በአዲስ አበባ ስብሰባ አካሂደዋል፡፡ እንደአውሮፓውያኑ የጊዜ ቀመር…
Rate this item
(1 Vote)
የስነተዋልዶ ጤና ምንነት በአለም አቀፍ ደረጃ ተመሳሳይ ቢሆንም ምክንያቶቹ ግን በታዳጊ አገሮች በአብዛኛው የተለዩ ናቸው፡፡ በታዳጊ አገሮች የሚገኙ እናቶች በ 5/ማይል እርቀት የጤና ጣቢያ ካገኙ ደስተኞች ናቸው፡፡ በታዳጊ አገሮች የሚገኙ እናቶች ጤና ጣብያው ምንግዜም በስራ ላይ ሆኖ ከቆያቸውና ለታካሚዎች በቂ…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ እድሜያቸው ከ15-24 አመት የሚሆኑት ወጣቶች ቁጥራቸው 1.2 ቢሊዮን ያህል ነው፡፡ በዚህ እድሜ የሚገኙት ታዳጊ ወጣቶች ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ለመፈተሸ እንዲሁም ለመሞከር የሚደፍሩ ሲሆኑ በዚህም ምክንያት ለተለያዩ የጤና ችግሮች ሊጋለጡ የሚችሉ ናቸው፡፡ የጤና ችግር ተብለው ከሚገለጹት መካከልም…
Rate this item
(3 votes)
የሴትና የወንድ ልጅ ልጅ መውለድ የሚያስችለው እድሜ በምን ምክንያት ተለያየ? የሚል ርእሰ ጉዳይ አንስተን ከዶ/ር ሙሁዲን አብዶ ማብራሪያ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ዶ/ር ሙሁዲን የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትና በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እና በሌሎችም የህክምና ትምህርት ቤቶች የህክምና ተማሪዎች አስተማሪ ናቸው፡፡…
Rate this item
(4 votes)
“ተፈጥሮ አዳልታለችን?” የሚለው አባባል የአቶ ስምረት አበበ ነው፡፡ አቶ ስምረት ሀሳባቸውን ሲገልጹ... ኧረ ለመሆኑ ...ወንዶች እስከስንት እድሜያቸው ድረስ ነው ልጅ ማስወለድ የሚችሉት? አሁን በቅርቡ በወጣ አንድ ድህረ ገጽ አንድ እድሜያቸው ከዘጠና አመት በላይ የሆኑ ሰው ልጅ ወለድኩኝ ብለው መደሰታቸውን ይገልጻል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
እንደአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2000/ ዓመተ ምህረት ሲገባ እስከ 2015/ዓም ድረስ በአለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ መንገዶች ሊሻሻሉ ይገባሉ በተባሉ የጤናና የልማት መርሀ ግብሮች ላይ 193/ አንድ መቶ ዘጠና ሶስት የተባበሩት መንግስታት አባል አገራት እንዲሁም ወደ 23/ሀያ ሶስት የሚሆኑ አለም አቀፍ ድርጅቶች እርምጃ…