ጥበብ

Saturday, 29 July 2023 12:50

ከማህበራዊ ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጥበበኛው ሽማግሌ ስለ ስኬት በጥበበኛነቱ ወደሚታወቅ አንድ ሽማግሌ ዘንድ አንድ ወጣት መጣና፤ “በህይወቴ ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁኝና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ” አለው፡፡ ጥበበኛው ሽማግሌም የወጣቱን ዓይኖች ትኩር ብሎ ሲመለከታቸው ስኬትን ለማግኘት ያለውን ቁርጠኛነትን ተረዳና እንዲህ ሲል ጠየቀው፤ “በህይወትህ በጣም የምትወደው ምግብ…
Rate this item
(4 votes)
ቅጠሎች ቢለመልሙ በቅርንጫፍ ላይ፣ ቅርንጫፍ ቅጠል ሊሸከም ቢችል በግንድ ላይ፣ ግንድ ቅርንጫፎችን ሊይዝ ቢችል በሥር ላይ ነው።እኔስ በማን ትከሻ ላይ ነኝ?ምጣድ ባወጣው እንጀራ እጆች ይፈረጥማሉ። ዳሩ ሲፈረጥሙ ይሰብሩታል። ”መሬት ችላን በተቀመጠች አትደብድባት” ይለኝና አጎቴ... ሲያርሳት ሲያደማት ይውላል። ውለታና ባለውለታ የት…
Rate this item
(0 votes)
ከአጼ ኃይለሥላሴ ዘመን አንስቶ በአራት መንግሥታት ውስጥ ያለፉትና ከመጻህፍት አዟሪነት እስከ ከፍተኛ የጦር አዛዥነት የደረሱት ኮሎኔል ፈቃደ ገብረየስ የጻፉት “የኔ መንገድ“ የተሰኘ ግለ-ታሪክ (ኦቶባዮግራፊ)፣ ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በጊዮን ሆቴል ግሮቭ ጋርደን ተመርቋል፡፡በ653 ገጾች በ8…
Saturday, 29 July 2023 12:22

ህጻናት የሚኖሩትን ይማራሉ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ህጻናት በትችት ካደጉ፣ ውግዘትን ይማራሉ፡፡ህጻናት በጥላቻ ካደጉ፣ ጠበኝነትን ይማራሉ፡፡ህጻናት በፍርሃት ካደጉ፣ ጭንቀትን ይማራሉ፡፡ህጻናት እየተሾፈባቸው ካደጉ፣ ዓይናፋርነትንይማራሉ፡፡ህጻናት በመመቅኘት ካደጉ፣ ቅናትን ይማራሉ፡፡ህጻናት በመቻቻል ካደጉ፣ ትዕግስትን ይማራሉ፡፡ህጻናት እየተበረታቱ ካደጉ፣ ልበሙሉነትንይማራሉ፡፡ህጻናት እየተካፈሉ ካደጉ፣ ቸርነትንና ለጋስነትንይማራሉ፡፡ህጻናት በሙገሳና በምስጋና ካደጉ፣ ማድነቅንይማራሉ፡፡ህጻናት በታማኝነትና በቅንነት ካደጉ፣ እውነትንናፍትህን ይማራሉ፡፡የእርስዎስ…
Rate this item
(0 votes)
”--ደራሲው ዝም ብለው አንድን ተረት ተርተው ሲያበቁ፣ በደፈናው በባዶ ወግ ብቻ አይሞሉንም፡፡ እውነቱ ከተረቱ አመዝኖ ውስጣችን እንዲቀር የሚሄዱበት ርቀት ረጅም ነው፡፡ ተረቶቻቸው ከንቱ አስተሳሰቦችን ሰብረው፣ ወንዝ እማያሻግሩ ትብታቦችን በጣጥሰው ለመውጣት እንዲሁም ለማሳመን በእጅጉ የሚጥሩ ናቸው፡፡ ጎጂ ልማድን ዘበት ለማድረግ አያንቀላፉም፡፡--”…
Saturday, 29 July 2023 11:26

ከራስህ ጀምር!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 በዌስት ሚኒስትር አቤይ፣ በአንድ የአንጀሊካን ጳጳስ መቃብር ላይ ተከታዮ ሃሳብ ሰፍሯል፡፡ ወጣትና ነፃ ሳለሁ፣ ምናቤ ገደብ አልነበረውም፤ ዓለምን ስለመለወጥም አልም ነበር፡፡ ዕድሜዬ እየገፋና ብልህ እየሆንኩ ስመጣ፣ ዓለም እንደማይለወጥ ተገነዘብኩ፡፡ እናም እይታዬን አጥብቤ፣ አገሬን ብቻ ለመለወጥ ወሰንኩኝ፡፡ እሱም ግን አልሆነም፡፡ የዕድሜዬ…
Page 9 of 247