ጥበብ
ዐይን ለምን አየህ አይባልምና ፣ ካለሁበት ሆኜ ዙሪያ ገባውን ስማትር ድንገት ከዓይኔ ገባች። መሰጠችው መሰል አንገቴ እስኪታክተው ጅማቶቼ እስኪዝሉ ወደ’ሷ እያዞረኝ ተስለመለመ። ውበቷን በብሌኖቹ መዝኖ ወደዳት። የት አባታቸው እንደሚያውቋት እንጃ፣ ነገረኛው ዓይኔን ተከትለው ቀልብና ልቦናዬ በአንድ ድምፅ በልጅቷ ተማርከው አረፉት።…
Read 286 times
Published in
ጥበብ
ዘጠኝ ሞት ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ስነልቦናዊ ድራማ ነው። ይዞ የተነሳው ዓለማቀፋዊ ጭብጥ፣ የገጸ ባህርይ አሳሳልና የተዋንያኑ ብቃት እንዲሁም የሲኒማው የላቀ ደረጃ ተወዳጅ አድርገውታል። በዚህ ዳሰሳበፊልሙ የተነሳው ስነ-ልቦናዊ ጭብጥ ላይ በማተኮር ስለ ሞት፣ ስለ ሀዘን፣ እውነታን በመካድ ራስን ስለ መደለልና ስለ…
Read 383 times
Published in
ጥበብ
ሁሉም ይጮህ ነበር። ስሜቱን በጩኸትና ዋይታ መግለጽ ለማልችል ለእኔ፣ ምን ያህል ከባድ ጊዜ እንደነበር ማስረዳት ያዳግታል። በጣም ነበር የምወደው። መውደድ እሱ ለእኔነቴ የሆነልኝን ከአከለ፣ አዎ በጣም እወደዋለሁ።አባት ከሆነበት ቀን ጀምሮ እኔን ስትወልድ ያጣት አካሉን፣ ሕመምና ቁስል በእኔ ፈገግታ እያከመ የኖረ…
Read 275 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 23 December 2023 11:15
የሄርሜቲክ ፍልስፍና (Hermetic Philosophy) አንድ እርምጃ…To The Unknown
Written by ኪሩቤል ሳሙኤል
ዛሬ ከጭንቅላታችን ጀምረን ከሁለንታ(Universe) ላይ ነጥረን እንድንመለስ ወደድኩ፡፡ በእናንተና በመላው አለማት መካከል ያለው ግንኙነትና ልዩነት ላይ የሚያትተውንና የአለማትን ስርዓት ስለሚያስተዳድረው የተፈጥሮ ህግ ላይ መሰረት አድርጎ ሀሳብ የሚያነሳውን አንደኛውን የጥበብ መንገድ ይዤላችሁ መጥቻለሁ፡፡ አዕምሯችሁን ነፃ አድርጋችሁ ተከተሉኝ፡፡ ስለአንድ ሰው…(አማልዕክት) ሚስጥራዊ የአስተሳሰብ…
Read 278 times
Published in
ጥበብ
ማድረስ ሲባል አንድ ትእዛዝን በፌስታል አሽጎ ለደንበኛ ወርውሮ መምጣት ማለት አይደለም። በየጊዜው በየትእዛዙ ደንበኛዎን ማስገረም፣ ማስደነቅ እና ማስደሰት ማለት እንጂ።ትናንት ትእዛዝን በተቀበሉ ጊዜ የደረሱበትን መንገድ እና የሙያ ፍቅር ዛሬ ደግሞ ያሻሽሉት። ማሻሻልዎ የይዘትም የቅርጽም ይሁን። ደንበኛዎ ከሚገምትዎ ላቅ ብለው ይገኙ።…
Read 322 times
Published in
ጥበብ
ቋንቋ ድምፅ ነው፡፡ ድምፅ ሁሉ ግን ቋንቋ አይደለም፡፡ ድምፅ በራሱ ትርጉም የሚሰጥ ካልሆነ ቋንቋ ሊባል አይችልም፡፡ ቃልም ቢሆን ትርጉም ያለው መሆን ይኖርበታል እንጂ በማንም ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ቃል ሁሉ ቋንቋ ሊሆን አይችልም፡፡ በዚህ ምክንያት ድምፆች፣ቃላት፣ ሐረጎችና ዓረፍተ ነገሮች ተቀናብረው በቋንቋ…
Read 271 times
Published in
ጥበብ