ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ማንይንገረው ሸንቁጥሀብታሙ አለባቸው ቀደም ባሉ ጊዜያት አውሮራ፣ የሱፍ አበባ፣ የቄሳር እንባ፣ አንፋሮ፣ ህንፍሽፍሽ የተባሉ የአገራችን ታሪክና ፖለቲካ ላይ ያጠነጠኑ ልብ ወለድ መጻሕፍትን አበርክቶልናል፡፡ ከዚህ በተጓዳኝም “ታላቁ ተቃርኖ” በሚል ርዕስ አንድ ኢ-ልብወለዳዊ መጽሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ በዚህ ኢ-ልብወለዳዊ መጽሐፉ ውስጥ የሚከተሉት ሃሳቦች…
Sunday, 03 March 2024 20:49

አዝማሪው

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጭጋግ መኃል ጅብ የሚያስከትል ቅርናት በትከሻዬ አዝዬ ደጇ ደረስኩ። በሯ ለቁመቴ ያንሰዋል። ዝቅ ብዬ በወይራ ጢስ የታነቀች ሾላካ ውስጥ አጨነቆርኩ። ጥለቱ የሚያበራ ሀጫ ቀሚስ የለበሰች እመቤት ወዲህ ወዲያ ስትል ዐይኔ ያዛት። የዜማ ወዳጄ ናት። “ቅኝት እወዳለሁ” ትለኛለች። “ከሁሉ ለአምባሰል ሟች…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ዋ!...አድዋ ሩቅዋ፤የዓለት ምሰሶ - ጥግዋ፤ሰማይ ጠቀስ፣ ጭጋግ ዳስዋ፤አድዋ…ባንቺ ህልውና፤በትዝታሽ ብጽዕና፤በመሥዋዕት ክንድሽ ዜና፤አበው ታደሙ እንደገና፤ዋ!....›› (‹‹አድዋ›› - የዓለም ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን።)መሪዎች በተለያዩ ጊዜያት አገር ሰጥተውናል፤ ድንበር ቆርሰውልናል፤ ለሕልውናችን ሲሉ ተዋድቀዋል፤ በሰላሙ ቀን አንኮላ፣ በጦርነቱ ቀን አጥንታቸውን ከስክሰው ዎረታ ውለዋል፤ አገር ማቅናታቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
አንዳንድ ብርቅዬ ሁነቶች፣በየዐረፍተ ዘመን አንጓ የተደረደሩ፣ እንደየመልካቸው አድማሳት ተሻግረው፣ከነቃናቸው ዕድሜ ይቆጥራሉ፤እንደየቆሙበት ምሰሶና እንደረገጡት እውነት ጥንካሬና ልልነት ደግሞ ዘለቄታቸው ይወሰናል።ጠለቅ ብለን ስናየው፣ሀገር የታሪክ መሠረት፣ሰዎች ደግሞ የታሪክ ብዕር ናቸው። አንዳንዴ ላብ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ ደም አጥቅሰው በዘመን ገጾች ላይ ይጽፋሉ። ሕይወትም በራሷ እንደ…
Rate this item
(0 votes)
ዳሰሳ፡- ዘነበ ወላደራሲ፡- ካፕቴን ዘላለም አንዳርጌርእስ፡- ‘ፀሐይ’የኢትዮጵያ አቬዬሽን አጀማመርማተሚያ ቤት፡- ኢክሊፕስአሳታሚ፡- የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስገጽ፡- 346ዋጋ፡- 235 ብርካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ በአሁኑ ጊዜ አብራሪ ነው። ወላጅ አባቱ አቶ አንዳርጌ አበበ ደራሲ ስለነበሩ ልጆቻቸውን በንባብ ፍቅር ኮትኩተው ነው ያሳደጓቸው።…
Rate this item
(0 votes)
”--የአዳም የከረሜላ ፍልስፍና አንኳር ዐሳብ (central thesis) እንዲህ የሚል ነዉ፡ የቱንም ያህል የሰዉ ልጅ ህልዉናበተለያየ ጎዳና ቢጓዝ፣ እንደ ዉሃ ቅዳ ዉሃ መልስ ጨዋታ በአሰልቺ የድግግሞሽ ዑደት የሚነጉድ ነዉ፡፡ ባለፈዉ፣በዛሬዉና በመጪዉ ጊዜ መካከል መሠረታዊ ልዩነት የለም፡፡ ሰዉ ይኸን ፈፅሞ ሊሸሽ የማይቻል…
Page 1 of 247