ጥበብ

Thursday, 03 March 2022 06:35

ከባዶ ላይ መዝገን...

Written by
Rate this item
(0 votes)
"--ለምንም ነገር ልመና ማቅረብ ትቻለሁ፡፡ የኀዘን እንጉርጉሮ ማሰማት አቅቶኛል፡፡ በተቃራኒው በጣም ጥንካሬ ይሰማኛል፤ እኔ ከሳሽ ስሆን ተከሳሹ እግዚአብሔር ነበር፡፡ ዓይኖቼ ተከፍተዋል፡፡ ብቻዬን ነኝ፤ ያለ እግዚአብሔርና ያለ ሰው በአስፈሪ ሁኔታ ብቻዬን ነኝ፡፡ ያለ ፍቅር ወይም ያለ ምሕረት፡፡--" መጣሁ አየሁ፡፡ ሁሉንም መረመርኩ።…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አድማሱ አሰፋ ጎሳዬ፤ በዛሬዋ ቀን የካቲት 16 ቀን ተወለደ፡፡*አንዳንዶች ለጥበብና ለጥበብ ባለሙያዎች በነበረው ፍቅርና መቆርቆር ያስታውሱታል፡፡*አንዳንዶች በዕውቀት ወዳድነቱና አዳዲስ ሃሳቦችን ለመተግበር በነበረው ድፍረትና ትጋት ያነሱታል፡፡*ብዙዎቹ ወዳጆቹ የትላልቅ ህልሞች ባለቤትና ባለራዕይነቱን አድንቀው ያወሳሉ፡፡*ሌሎች በደግነቱ፣ በተጫዋችነቱና በሳቂታነቱ ሁሌም አይረሱትም፡፡ እኛ ደግሞ…
Rate this item
(1 Vote)
 ክፍል ሁለትከሰማይ የወረደ ፍርፍር በተሰኘው የአዳም የአጫጭር ልብወለዶች መድብል ውስጥ የሚገኘው የሚያንፀባርቅ ጥርስ የተሰኘው አጭር ልብወለድ ሌላኛው እኩይ እሳቤን የሚዳስስ ሥራ ነው፡፡ በእዚህ ልብወለድ ውስጥ የምናገኘው ዋና ገጸባሕርይ፣ የራሱን እሴት ፈብርኮ ለመኖር ያልጣረ፣ በተቃራኒው በይሉኝታ እግር ብረት ተጠፍሮ የሚኖር ገጸባሕርይ…
Rate this item
(2 votes)
፩የብቸኝነት ነፋስ በሚነፍስበት የህይወት ማሳ ውስጥ ብቻዬን የበቀልኩ አረም ነኝ። መልከ ጥፉነቴ እንኳን ለሴት ለወንድ ቢቸር ለዓይን ይቀፋል። የሰውነቴ ቅርፅ አልባነት፣ የፀጉሬ መከርደድ፣ የአፍንጫዬ ጎራዳነት፣ ድፍርስ ትልልቅ አይኖቼ፣ አሻሮ የመሰለ ቀለሜን ላየ እንኳን በእግዜር በሰይጣን እጅ መፈጠሬን ይጠራጠራል። ይሄ መልከ…
Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል አንድ)፩. ፍልስፍናእንደ መነሻ፡ ምዕራባውያን እጅግ የዳበረ የሥነ ጽሑፍ ባህል ስላላቸው በማኅበራዊ ንቃተ ኅሊና ግንባታ ሂደት ትልቁን ሚና ለሚጫወቱት ጸሐፍቶቻቸው የሚሰጡት እውቅና እና ቦታ ከፍ ያለ ነው፡፡ የእነዚህ አገራት የሥነ ጽሑፍ እድገት የአንዱ ትውልድ ጸሐፍት የሌላኛውን ትውልድ ጸሐፍት ሥራ ልዩ…
Saturday, 05 February 2022 12:37

የመገረምን ጥግ ማለፍ…

Written by
Rate this item
(2 votes)
 የፓትሪክ ሰስኪንድ ‹‹ግሬኖል›› እንደ አልበርት ካሙ ንጉሥ ቄሳር ካሊጉላ መሉ ስልጣን ያለው ንጉስ አይደለም፡፡ እንዲያውም ግሬኖል በንባብ ብቻ ጉንፋን በሚያስይዝ የግማትና ጥንባት ትርኪምርኪ የዓሳ ጭንቅላቶች መሀል ወድቆ የተገኘ አንድ ጉስቁል ፍጡር ነው፡፡ ሆኖም ሁለቱም ገፀባህሪያት በአንድ የንባብ ትውውቅ ብቻ በነፍሳችን…
Page 6 of 230