ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
 አለን አውስተን በችኮላ አረማመድ ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ እያለ ያሮጌውን ፎቅ ደረጃ በዳበሳ ከወጣ በኋላ መተላለፊያው ላይ ቆሞ በደብዛዛ ብርሃን በየክፍሉ በር ላይ የተጻፈውን ለማንበብ ሞከረ። ነገር ግን የሚፈልገውን በር ጽሑፍ ለይቶ እስኪያገኝ ድረስ ብዙ ደቂቃዎች አባከነ። ትንሽ ቆይቶ እንደምንም ብሎ…
Rate this item
(0 votes)
በ1954 እ.ኤ.አ ከተጻፈው ከኦስትሪያ ቬና ተነስቶ የሳውዲ በረሃዎችን ለስድስት ዓመታት የበረበረው በኋላ ሕይወቱ እስክታልፍ ሐይማኖቱን ወደ እስልምና እምነት ቀይሮ ሙስሊም ሆኖ የኖረው የመሐመድ አሳድ የሕይወት ልምድና የጉዞ ማስታወሻ እጅግ አስደናቂ መጽሐፍ ‹‹The Road to Mecca›› ውስጥ ጥቂት ገጾች ለቅምሻ እነሆ...ጥም-…
Rate this item
(0 votes)
(ማንይንገረው.. ምን ነገረን?) (ክፍል አንድ)መጀመሪያ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ እያለሁ አብዝተው የትምህርት ገበታ ላይ ከማይገኙ “ወመኔ” ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበርኩ፡፡ አብዝቼ ክላስ እቀጣለሁ፡፡ (አጥር በመዝለል- በድብድብ) ተደጋጋሚ ፋውል እሰራለሁ፤ ወላጅ በማምጣት ነጥብ አስቆጥሬያለሁ፡፡ እንደ “ሀሙራቢ” የማይደፈር ህግ እጥሳለሁ፤ ደንብ እተላለፋለሁ፡፡…
Tuesday, 11 January 2022 07:13

አሁንና እኛ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
«አዬ እድል! አዬ እጣ!ምን ቢያምሩ ባል አይመጣ።»እንድትል አኳኋኑ አላምራት ቢል ጊዜና ነው! ያለ ወጉ መቸ ይሰምራልና። ወግ ማጣት ለፍላፊም ያደርጋል። ሀገር ምድሩ የሚጠመድበት ወሬ አለማጣቱ ያስደሰተው ይመስላል። የወሬ ሱስ ቶሎ የማይለቅ የድብርት አለቃ ኾኗል። የባለጊዜዎችም መፈንጫ ነው። «የሌሊቱ ዝናም ምንም…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ የጥበብ ዓይናችንን ልንገልጥ የረዳን፣ ሌሎችም ብዙ ቡቃያዎች አብበው ፍሬ አዝለው ላገር ያካፈሉበት ማዕድ ነው፡፡ ስለዚህም እኔ የቀዳሚዎቻችን እግር ተከትለን መዓዛቸውን ናፍቀን፤ ጉርሻቸውን ተቀብለን ድክ ድክ ብለንበት ቆመን ሄደናል …ዛሬም ወደፊትም ይኸው መንገድ፣ ይኸው ፋና ይቀጥላል ብዬ አምናለሁ፡፡እኔ…
Rate this item
(4 votes)
ለብዙ ጊዜ ለፍቶባቸው የጻፋቸው የአዕምሮው ጭማቂ የሆኑ 200 ግጥሞቹ ጠፍተውበታል፡፡ ቢሆንም ግጥም መጻፍ አላቆመም፡፡ ተንቀሳቃሽ ስልኩ ላይ የጻፈው ሌላው ግጥሙ ከነ ስልኩ ጠፍቶበታል። አሁንም ግጥም መጻፍ ሳይተው እንደገና ጽፎታል፡፡ እነዚህንና ሌሎች የግጥም ሥራዎቹን አካትቶ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ #ንፋስን በወጥመድ; የሚል…
Page 1 of 225