ጥበብ

Monday, 29 March 2021 00:00

አብረን እንስከን - 2

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ያ! ታላቁ ባለቅኔ ሎሬቱ. . .ያገር አድባር-የህዝብ ዋርካው «እ…!» እያለ፤ስለጥበብ፥ ስለ ህዝበ-ዓለም እድሜ ልኩን እንደተብሰለሰለቢቸግረው ”አብረን ዝም እንበል” እንዳለ፤ ከነቁጭቱ - ከነህልሙ እንደዋዛ ከንበል አለ፡፡ግርምቴ . . .ተፈጥሮ በነጠላና በህብር በፈጣሪ ጥበብ መዋቀሩን ላስተዋለየተነጣጠለ፥ የተቃረነ ቢመስልምበፈጣሪና በተፈጥሮ ህግጋት ነው’ኮ ተገማምዶ፥ተሳስቦ…
Tuesday, 30 March 2021 00:00

ደግ ደራሲ ይኑር!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“መቼ ነው ግን ይሄን ማጨስ የምታቆመው? በፉጨት መተንፈስ እስክትጀምር ነው እንዴ የምትጠብቀው? “ከፊት ለፊቱ አስተካክሎ ያስቀመጠላት ወንበር ላይ ጉልበቷ ድረስ የጠቀለላትን ጥቁር ኮት አውልቃ እያጋደመች ተነጫነጨችበት...ሲጋራውን ከከንፈሩ ባላቀቀበት እጁ ገና የኮቱ ሙቀት ያልለቀቀውን ቀጫጫ ክንዷን ቀጨም አድርጎ ጎተት አደረጋትና... “አንቺ…
Rate this item
(0 votes)
(ክፍል ሁለት)ጋሽ አሰፋ ጉያ፤ ሥነ-ፅሁፍንና ሥነ-ሥዕልን በፊደላትና በህብረ-ቀለማት አዋዶና ገምዶ በቤተ-ጥበባት የውበት እልፍኝ የሚመላለስ ባለ ብርቱ ምናብ የጥበብ ሰው ነው፡፡ “የከንፈር ወዳጅ” ከሥነ-ፅሁፍ አድባር (ዛር) የተፈለቀቀች ድንቅ የስነ-ግጥም መፅሐፍ ናት፡፡ በግጥሞቹ የተለያዩ ሰዋዊ ጉዳዮች ተሰናኝተዋል፡፡የግለሰብ ተብሰልስሎት፣ መነጠል የስሜት ጠገግ በስንኝ…
Saturday, 27 March 2021 13:51

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ብትመርጥ ምረጥ፤ ባትመርጥ አንድ ባንድ አገኝሃለሁ” አንድ ወዳጄ ሲያጫውተኝ ቀደም ባለ ጊዜ አውቶብስ ተራ የሚገኘው የልዑል መኮንን ት/ቤት ተማሪዎች፤ ለተማሪዎች መማክርት (student Council) ጉባኤ አባልነት ብቁ ናቸው የሚሏቸውን አባሎች ለመምረጥ አጠቃላይ ስብሰባ ያደርጋሉ። ተማሪዎቹን አሳምኖ የካውንስሉ አባል መሆን ቀላል ጉዳይ…
Rate this item
(0 votes)
"--የሦስት አስርት ዓመታት ተቋማትን አጥፍቶ የመጥፋት ስልትና ደባ ሰለባ ነበር ያለውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መነሻ አድርጎ የዩኒቨርሲቲውን ማኅበረሰብ መንፈስ በፍራቻ፣ በጥላቻ፣ በንቀት፣ በባይተዋርነትና በስግብግብነት የመረዘበትን መንገድ ያሳያል፤ ይለናል--" ብርሃኑ ደቦጭ የታሪክ ባለሙያነቱን ያህል፣በመጽሐፍ ሂስ ስራዎቹ የሚታወቅ ሰው ነው፡፡ በርካታ መጻሕፍትን…
Monday, 15 March 2021 08:06

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
አንድ የድሮ ቀልድ ነበረች፡- ሶስት ጓደኛሞች መንገድ ዳር ባለ ካፍቴሪያ በረንዳ ላይ ተቀምጠው ቡና እየጠጡ ይጨዋወታሉ። ሶስቱም ሃኪሞች ናቸው። በጨዋታቸው መሃል አንደኛው እግሮቹን ፈርከክ፣ ፈርከክ እያደረገ፣ በጎዳናው ላይ በጥንቃቄ ወደሚራመደው መንገደኛ እየጠቆመ፡-“ያንን ሰው አያችሁ? የጉኖሪያ በሽታ ህመምተኛ መሆን አለበት” ሲል…