ጥበብ

Monday, 22 February 2021 08:39

አድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሪቻርድ ፓንክረስት በጣሊያን ወረራ ጉዳይ (“ቆርጦ መሰንበት” ለተባለው የጄፍ ፒርስ መፅሐፍ የፃፉት መቅድም) "የግራዚያኒን ሐውልት እንርሳው ካልን፣ ቀጥሎ የሚመጣው ለሒትለር ወይም ሙሶሎኒ የሚሰራ ሐውልት ነው። ከዚያ የሚቀጥለው ነገር ደግሞ ህዝቡ የዚህን ወንጀለኛ ተግባር እጀ- ሥራ እንዲኮርጅ መጠበቅ ነው።--" ትርጉም፡- ነቢይ…
Monday, 22 February 2021 08:36

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ብዙዎቻችን “ማየት ማመን ነው” ብለን እናስባለን። ታላቁ ሞርቲ ግን ላቅ ብሎ ነገሮችን የመመርመር ችሎታና ልምድ ነበረው። በዓይን ስላየን ወይም በጆሮ ስለሰማን ብቻ ነገሮች እንዳሰብነው ወይም እንደገመትነው ይሆናሉ ማለት ምክንያታዊነታችንን ያጎድለዋል ባይ ነው። ለዚህ ደግሞ በስነ-ፍጥረት ባህሪያት፤ በማህበራዊ ሳይንስም ሆነ በጥበብ…
Rate this item
(2 votes)
ሰሞኑን በወጣ የአፍሪካ ኒውስ ዘገባ መሠረት፤ ከግማሽ በላይ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተሸጋገሩ አይቮሪኮስታውያን ተማሪዎች ማንበብ አይችሉም፡፡ ተማሪዎቹ ማንበብ የማይችሉት የተፈጥሮ ችግር ኖሮባቸው አይደለም፡፡ ሙሉ ለሙሉ ጤናማ ናቸው፡፡ ግን እንዴት ሳያነቡ ጤንነት ይኖራል? የሆኖ ሆኖ በርካታ ጽሑፎች አንብበውና አመዛዝነው፣…
Monday, 08 February 2021 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አንዳንድ አስገራሚ አጋጣሚዎች አሉ። ምናልባት እያንዳንዱ ህይወት ያለው ፍጡርና ህይወት ሌለው ነገር ውስጥ መላው ዩኒቨርስና ዘለዓለማዊነት ስለሚገኝ፣ መላው የኑኒቨርስና ዘላለማዊነት ውስጥ ዳግም መላው ፍጥረተ ዓለም በቅንጅት ስለሚንቀሳቀስ ይሆናል። እንደ ማህሌተ ቅኔ… እንደ መንዙማ ወይም እንደ …!! ልብ ካልን ዕለታዊ ኑሯችን…
Rate this item
(0 votes)
 (የዩኒቨርሲቲ ትውስታ) ቴአትር ስንማር ነው፤ የኢትዮጵያ የቴአትር ታሪክ የሚባል ኮርስ ስንወስድ፤ በምን ምክንያት እንደሆነ እስካሁን በማይገባኝ ሁኔታ ሌሎች የትምህርት አይነቶች ላይ ባልተለመደ መልኩ የቃል ፈተና ወስደን ነበር። መምህራችን በቢሯቸው ተቀምጠው በየተራ እየገባን፣ የባለጉዳይ ወንበር ላይ ተቀምጠን፣ ለሚቀርብልን የቃል ጥያቄ የቃል…
Saturday, 06 February 2021 14:13

...I put a spell on you...

Written by
Rate this item
(0 votes)
...’cause you’re mine... “ ትላለች Nina Simone...እኔ አይኔን ጨፍኜ በሷ ድምፅ እሰማዋለው ዘፈኑን...የኔ ቆንጆ ፍፁም ነች!Nina በድምፅ እንኳን አጠገቧ አትደርስም... በኔ perfect አለም “I put a spell on you... ‘cause you’re mine...” የምትለኝ እሷ ነች...ጆሮዬ ስር...አንገቴን የሶፋዬ መደገፊያ ጠርዝ ላይ…