ጥበብ

Tuesday, 08 December 2020 13:47

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ጥንቸል መጠጥ ጠጥታ፣ ድብን ብላ ትሰክራለች:: እንቅልፏን ስትለጥጥ አዳኞቹ ደርሰው ከሷ ጋር የነበሩትን እነ አንበሶን፣እነ ዝሆንና ነብርን ገድለው ይሄዳሉ አሉ- እሷ የሞተች መስሏቸው ትተዋት። ከእንቅልፏ እንደነቃች ከሩቅ የመጣ መንገደኛ በአጠገቧ ሲያልፍ መተከዟን አይቶ፡- “ጤና ይስጥልኝ እትዬ ጥንቸል!” በማለት ሰላምታ አቀረበላት፡፡“ጤና…
Rate this item
(1 Vote)
“ከመደነጋገር መነጋገር”ን እንዳነበብኩት በሚል ርዕስ ባለፈው ህዳር 12 በተወዳጇ አዲስ አድማስ ጋዜጣ የ”ጥበብ” አምድ ስር የታተመ ነፃ አስተያየት ፅሁፌ ላይ ተመስርተው “አሌክስ ዘጸአት” የተባሉ ፀሐፊ “የአንለይ ጥላሁን ትችት ሲተች!” በሚል ርዕስ በህዳር 19 ዕትም፣ በጥበብ አምድ ስር ያቀረቡት ለቅሶ የበዛበት…
Rate this item
(1 Vote)
ደራሲና ተርጓሚ አፈወርቅ በቀለ የተወለደው እዚሁ አዲስ አበባ ባሻ ወልዴ ችሎት በተባለ ሰፈር ነው - የዛሬ 76 ዓመት ገደማ፡፡ የአንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለ ባልንጀሮቹ በ1952 ዓ.ም ባቋቋሙት “የምኒልክ አበባዎች” የተሰኘ ክበብ ውስጥ አባል ሆኖ ቴአትር በመጻፍ፣ በመተወን፣ በማዘጋጀትና ዘፈን በማቀንቀን…
Sunday, 29 November 2020 16:49

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ዋና ዋና ባለስልጣናት ወደ ውጭ አገር ለጉብኝት ለመሄድ ኦፊሻል ቪዛ ማስመታት ነበረባቸው… በማለት ይጀምራል፤ አንድ የድሮ ቀልድ። ሰዎቹ ኢሚግሬሽን ሲደርሱ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ተሰልፏል።“ሁሌም እንደዚህ ነው?... ወይስ…” በማለት ጠየቀ አንደኛው።“አዎን ጌታዬ” አለ ተራ አስጠባቂው።“ይኸ ሁሉ ህዝብ አገሩን ትቶ የት…
Monday, 30 November 2020 00:00

ሀኒባል (አልቦ ፍቅር)

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ከአስቴር ጋር ተለያይቼ ከቆየሁ ከጥቂት ወራት በኋላ በአንዱ ምሽት ዳግም ዐይንዋን ለማየት ሽቼ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ተዋወቅንበት ቬነስ ሆቴል አመራሁ። ግና ከእዚያ ሆቴል ለቃ ስለነበር አላገኘዋትም። አስቴርን ዳግም የማግኘት ጥረቴ ከሽፎ፣ ቀቢፀ-ተስፋ ከቦኝ ጥቂት ወራት እንዳለፉ፣ በአንዱ ቀን ግን ዳግም…
Rate this item
(3 votes)
 "ከራሱ ጋር ያልተስማማ፣ አስተሳሰብና አመለካከቱን ያላቀና፣ ስሜቱን ገርቶ በምክንያታዊነትና ልዩነቶችን ተነጋገሮ ለመፍታት ራሱን በአዎንታዊ መልኩ ዝግጁ ያላደረገ ሰው፣ የቱንም ያህል የተማረ፣ የቱንም ያህል የሰለጠነ ቢሆን፣ ምንም ያህል የሕይወት ልምድ ቢኖረው፣ ሁለት ጸጉር ያበቀለ እድሜ ጠገብ ቢሆን፣ ለመደነጋገርና ለማደናገር ካልሆነ በቀር…