ጥበብ

Rate this item
(8 votes)
የአለንበት ድህረ-ዘመናዊዉ ዓለም የጥበብ ሥራን ሸቀጥ (commodity) አድርጎታል፡፡ የሳይንሱንና ቴክኖሎጂዉን መራቀቅ ተከትሎ ዕውቀት ረክሷል፡፡ የሰው ልጅ ከሞራል ልዕልናው አንሶ አውሬአዊ ባሕርይን ተላብሷል፡፡ ባሕል ዘቅጧል፡፡ ሳይንስ በእጅ አዙር ኪነ-ጥበብን ሊቀብር በብርቱ እየተፍጨረጨረ ይገኛል፡፡ ይህ ሳይንስ ወለዱ ዘርፈ ብዙ ቀውስ በዚህ ዘመን…
Monday, 30 August 2021 00:00

ስለ ራሴ የተፃፈ ወግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እድሜዬ እየገፋ ነው። አገፋፉ ግን እንደ ፅንስ አይደለም። ጽንስ የሚጠበቅ ውጤት አለው። ከእድሜዬ መግፋት ግን የምጠብቀው ምንም የለም። እግዚያብሔር ይመስገን ከመጠበቅ ነፃ ነኝ። ስለዚህ የሆንኩትን እቀበላለሁ። የሆንኩትን መግለፅ እንጂ ያልሆንኩትን ለመሆን አልፍጨረጨርም። እና በገዛ ልኬና መልኬ እገለጣለሁ። ... ስለዚህ እድሜዬ…
Rate this item
(9 votes)
ስብሐትኢዝም የደራሲዉ ተከታዮች ነን የሚሉ ቡድኖች በአኗኗራቸዉ ያንፀባርቁት የነበረ የደራሲዉን አኗኗር እንደወረደ በመቅዳት ሲተገበር የነበረ አሉታዊ የኑሮ ዘዬ ነበር፡፡ በወቅቱ የደራሲዉ ግብረ መልስ ዝምታ ብቻ የነበረ ቢሆንም ንቅናቄዉ ደራሲዉን የሚገልፅ አልነበረም፡፡– ደራሲ እና ሐያሲ ዓለማየሁ ገላጋይስብሐት ገብረእግዚአብሔር አብዛኛዉን የሕይወት ዘመኑን…
Rate this item
(3 votes)
ስንቅነህ እሸቱ (ኦ‘ታም ፑልቶ) “40 ጠብታዎች” የግጥም መድብል፣ "የፈላሱ መንገድ”፣“የኤላን ፍለጋ” “ኬክሮስና ኬንትሮስ” ጽሐፊ፣ “ሺህ የፍቅር ዲቃላዎች” “Catch With Thunder” የተሰኙ መጻህፍትን ለንባብ አብቅቷል፡፡ ለብዙ ጊዜያት ግን ጠፍቷል፡፡ ለመሆኑ የት ጠፋ? ከአዲስ አድማስ ጸሃፊ ሳሙኤል በለጠ (ባማ) ጋር በሕይወቱና የድርሰት…
Rate this item
(2 votes)
 “ልብና መንፈስህ አውርተዋል?” አካል ሲጠየቅ “አልነበርኩም አለ!”(1)ትምክ...(2)ትምክ...(3)ትምክ....(4)ትምክ(5)ትምክ...(6)ትምክ...(7)ትምክ....(8)ትምክእግዜር ሕመሜ አያመውም (እውነት)፤ ቁስሌ አይጠዘጥዘውም (ይህም)፤ ሰቆቃዬ አያሰቃየውም (እንዴት)፤ ዳንቴል ገላዬ በድንጋጤ ተተርትሮ ውሉ ሲጠፋ ልቤ በቅስሜ ላይ ሲቅ-ለጠ-ለጥ አጥንቴ ሲሰነጠር የት ነበር? ሕመም አያመውም ምክንያቱም እንደ እኔ እናት “እናት” አልሆነም (ሕመም፣ ቁስል፣…
Rate this item
(0 votes)
 …ይኼ ታሪክ፣ አንዱ ሞቶ ሌላኛው ደግሞ ወደ ፅርሃ አርያም የሚያርግበት አይደለም፡፡ የልብ መስቀያ ሽቦ መሸጥ ትርፉ ኪሳራ መሆኑን ለማሳየት ታቅዶ የተፃፈ ነውና! “የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ” የሚል ሀገር በቀል ብሂል አለ፡፡ ብሂሉ የሚገልፀው ከአህያ ይልቅ የሰው ልጅን ነው፡፡ በተለይ…
Page 9 of 225