ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
ውድ ህወኃት፡-ሰዎች ክፋትህን ለመግለፅ በሰይጣን ይመስሉህ ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ክፋቱ መጠን አጥቷል በሚል መግለጫ ቃላት አጥተው ሲቸገሩ ታዝቤአለሁ፡፡ አንተ ራስህን ይገልፀኛል ብለህ የምታስበው ቃል እንደሚኖርህ አልጠራጠርም፡፡ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል፡፡ምስጢር እንደምጠብቅ ቃል እገባለሁ፡፡ሳሚ፤ 7ኛ ክፍልውድ ህወኃት፡-ህወኃት ከጥፋትና ውድመት በስተቀር…
Monday, 01 November 2021 05:28

ጨቅላውን ፍለጋ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ኮበሌው ትላንት ባንጸባረቀው ተኮናኝ ድርጊት፣ በሀፍረት ስሜት ጭብጦ አክሏል። ከአዛውንቱ ጠቢብ እግር ሥር ሆኖ ይቅርታቸውን እንዲለግሱት በአይኑ ይማጸናቸዋል፡፡“ምን ሆነሃል ወዳጄ?” አሉ፤ ጠቢቡ ግራ በተጋባ ስሜት፡፡“አባት፤ ትላንት መስመር ስቼ ነበር። ከአጋፋሪዎችዎ ጋር ሆነው በመንደሯ ሲያቋርጡ፣ ምራቄን የተፋሁብዎት እኔ ነበርኩ፡፡ ይኽው በጸጸት…
Rate this item
(0 votes)
በየዓመቱ ጥቅምት 19 ቀን የታላቁ ኢትዮጵያዊ ካህን ወንጉሥ የቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ የዕረፍት መታሰቢያው በስሙ በታነጸው ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል። ይህ በዘመነ ላስታ በ11ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማብቂያና በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ መካከል ለዓርባ ዓመታት የኢትዮጵያ መሪ የነበረው ዝነኛው…
Monday, 01 November 2021 05:26

ፍካሬ ቴዎድሮስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለረጅም አመታት ነዋሪነቱን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገው ዕውቁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ አጋጠመው በተባለው ችግር ምክንያት ባለፉት ሳምንታት የመገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል። አንዳንድ ማህበራዊ ትስስር መድረኮች ድምፃዊውንና የቅርብ ወዳጆቹን ስሜት በሚጎዳ መልኩ መረጃዎች አሰራጭተዋል በሚል የቤተሰብ አባላት ትክክለኛውን ሁኔታ ለማስረዳት ሞክረዋል።የሙዚቃ…
Rate this item
(0 votes)
በዝብርቅርቅ ዓለም ውስጥ እየኖሩ ምልዑነትን መሻት..."--የጎልድመንድ ልጅነት ልክ እንደ ሔርማን ሔሰ ሁሉ የሆነ ግር የሚል የተረሳ፣ የበደነ፣ የባከነ የሕይወት ገጽ አለው፡፡ እናቱ ገና ሕይወትን በቅጡ ከመረዳቱ በፊት በለጋነቱ ጥላው ኮበለለች፡፡ ጥቂት ከፍ አንዳለ አባቱ ወደ ማያብሮን የወንዶች ገዳም ወስደው ለመንፈሳዊ…
Rate this item
(0 votes)
 ውድ የገና አባት፡-ለገና ምንም ስጦታ አልፈልግም፤ አንድ ውለታ እንድትውልልኝ ግን እጠይቅሃለሁ። ይኸውም ለኮቪድ-19 መድሃኒት ፈልገህ እንድታመጣልንና ዓለምን እንድትታደግ ነው። በጣም አመሰግናለሁ።ከፍቅር ጋር -ጆናህ፤ ዕድሜ- 8ውድ የገና አባት፡ኢሊያድ ጁኒዬር እባላለሁ። 4 ዓመቴ ነው። በጣም ጎበዝ ነኝ። ለገና ጥቂት አሻንጉሊቶች እንድታመጣልኝ እፈልጋለሁ።…
Page 10 of 230