ጥበብ

Monday, 08 February 2021 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አንዳንድ አስገራሚ አጋጣሚዎች አሉ። ምናልባት እያንዳንዱ ህይወት ያለው ፍጡርና ህይወት ሌለው ነገር ውስጥ መላው ዩኒቨርስና ዘለዓለማዊነት ስለሚገኝ፣ መላው የኑኒቨርስና ዘላለማዊነት ውስጥ ዳግም መላው ፍጥረተ ዓለም በቅንጅት ስለሚንቀሳቀስ ይሆናል። እንደ ማህሌተ ቅኔ… እንደ መንዙማ ወይም እንደ …!! ልብ ካልን ዕለታዊ ኑሯችን…
Rate this item
(0 votes)
 (የዩኒቨርሲቲ ትውስታ) ቴአትር ስንማር ነው፤ የኢትዮጵያ የቴአትር ታሪክ የሚባል ኮርስ ስንወስድ፤ በምን ምክንያት እንደሆነ እስካሁን በማይገባኝ ሁኔታ ሌሎች የትምህርት አይነቶች ላይ ባልተለመደ መልኩ የቃል ፈተና ወስደን ነበር። መምህራችን በቢሯቸው ተቀምጠው በየተራ እየገባን፣ የባለጉዳይ ወንበር ላይ ተቀምጠን፣ ለሚቀርብልን የቃል ጥያቄ የቃል…
Saturday, 06 February 2021 14:13

...I put a spell on you...

Written by
Rate this item
(0 votes)
...’cause you’re mine... “ ትላለች Nina Simone...እኔ አይኔን ጨፍኜ በሷ ድምፅ እሰማዋለው ዘፈኑን...የኔ ቆንጆ ፍፁም ነች!Nina በድምፅ እንኳን አጠገቧ አትደርስም... በኔ perfect አለም “I put a spell on you... ‘cause you’re mine...” የምትለኝ እሷ ነች...ጆሮዬ ስር...አንገቴን የሶፋዬ መደገፊያ ጠርዝ ላይ…
Sunday, 17 January 2021 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
"ለተሻለ ነገ ህዝባችንን ማስተማር፣ ማንቃትና ማደራጀት የወቅቱ ወሳኝ ነገር ብቻ ሳይሆን ለዘለቄታው ሊተገበር የሚገባ የዕድገትና የብልፅግና መንገድ ነው። ለመጪው ምርጫ የሚወዳደሩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች ጥራት ላለው ትምህርት ቅድሚያ መስጠትን ዓላማ ከማድረግ ችላ ሊሉ አይገባም፡፡" ወደ ሀገራችን በተመለሰች የሃሳብ ቀልድ እንጀምር፡-ሁለት…
Saturday, 16 January 2021 11:56

በዘንድሮ ጥምቀት!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ኮልፌ ሞቅ ያለች ገበያ ብትሆንም ጥምቀት ደግሞ ይብስባታል፡፡ እንደ ሰው ሁሉ አይኖችዋን ቦግ አድርጋ ፈገግታ እየረጨች የምታስተናግድ ነው የሚመስለው። ……መንገዶችዋ ጠብበው፣ ገበያው ደርቶ፣ ለአንድ መስመር ብቻ የተወቻቸው ጎዳናዎቿ፤ ለጥምቀት ጭራሽ መፈናፈኛ ያጣሉ፡፡ ወትሮ ልከኛ ሰው የሚይዙት ካፌዎች፣ ቡና ቤቶች፣ ጁስ…
Rate this item
(0 votes)
 (የኬኒ ሮጀርስ የዘፈን ግጥም እንደ አጭር ልብወለድ) ሰው ሁሉ “ቦቅቧቃው” ይለዋል። እሱ ግን አንድም ቀን እንኳ አንገቱን ቀና አድርጎ አይደለሁም ብሎ ለማስተባበል ሞክሮ አያውቅም። እናቱ ያወጣችለት ስም ቶሚ ነው። የመንደሩ ሰው ግን “ቦቅቧቃው” በሚል የቅፅል ስም ይጠራዋል። እኔ መቼም የሰፈሩ…
Page 13 of 222