ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ብዙዎች በመድረክ አተዋወኗ ብቃቷ የተለየች ናት የሚሏት ባዩሽ አለማየሁ የቬኑሱ ነጋዴ፣ የስለት ልጅ፣ ሰማያዊ አይን ትዳር ሲታጠን፣ ሰዓት እላፊ፣ ነቃሽ ... በትወና የተሳተፈችባቸው ተውኔቶች ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው። ባዩሽ አለማየሁ አለማየሁ የታዋቂው ተርጓሚና ደራሲ መስፍን አለማየሁ ልጅ ናት።በቴአትር ልምምድ ላይ እያለች…
Rate this item
(1 Vote)
 አስፈሪውን በሰው ላይ የደረሰውን ነገር የማየት ጥልቅ ፍላጐት ነበረኝ ከ350 በላይ ቤተሰቦች ከጭንቀት እፎይ ብለዋል ህወሃት በሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ፤ መንግስት በጀመረው የህግ ማስከበር ዘመቻ ወደ ግንባር ተጉዘው ከዘገቡ ጋዜጠኞች አንዱ ነበር ጋዜጠኛ ሀይለ ሚካኤል ዴቢሳ፤…
Saturday, 26 December 2020 19:15

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
"ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ለሰባተኛ ጊዜ በአገራችን ተከብሯል። ሙስና ስር በሰደደበት፤ በዓይነትና በስፋት በተዛመተበት እንደኛ ባለ ሃገር፣ ዓለም አቀፉን የፀረ ሙስና ቀን ማክበር “ፌዝ” እንዳይሆን እሰጋለሁ።" ባለፈው ሰሞን የተከበረውን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ሰበብ አድርጌ ካነበብኳቸው አንድ ሁለት…
Saturday, 19 December 2020 13:39

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
"እስራኤላውያን ከጥንት ጀምሮ እየተገፉና እየተገለሉ የኖሩ ህዝቦች ነበሩ፡፡ በሮማውያን፤ በስፓንያርድስ፣ በቱርኮችና በሌሎች ባለ ጊዜ ወራሪዎች ሰበብ፣ መፈናቀልና መጋዝን ጨምሮ፣ ብዙ በደል ደርሶባቸዋል፡፡ የናዚው ሆለከስት ደግሞ የቅርብ ጊዜ ጥቁር ታሪክ ነው፡፡" አንድ ቀልድ ላስታውሳችሁና ባለፈው ሳምንት ስለጀመርነው የአይሁድ እምነት (Judaism) ታሪክ…
Rate this item
(5 votes)
 ናጡት ናጡት ይላል መግፋት የለመደ፣መገፋት አይደል ወይ እኔን የወለደ፡፡ከጥቂት ዓመታት በፊት ዕድሜዋ 20 ዓመት እንኳ በቅጡ ያልሞላት አንዲት ወጣት ቅርበታችንን መሰረት በማድረግ ባገኘችው አጋጣሚ ሁሉ ግጥሞች ታነብልኝ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ የምታነበው በቃሏ ሲሆን ግጥሞቹ ባብዛኛው በራሷ የተጻፉ ነበሩ። ሆኖም የአፍላ ወጣቷን…
Tuesday, 15 December 2020 14:27

ብቻ አንድ ጊዜ ፈገግ በል!

Written by
Rate this item
(3 votes)
ብቻ አንድ ጊዜ ፈገግ በል!ነ.መሙት - ዓመት በቃል አይገባም፡፡ ቢሆንም አሴ ቢሆንም፤ በመንፈስ ፅናት ውስጥ‘ኮ በመንፈስ ጽዳት ውስጥ‘ኮ ጊዜም ቦታም ተነው ቢያልቁ፣ ድምፅ አለ ሩቅ እሚያግባባ! የሚናገር ልሣን አለ፣ ያገርን ፈገግታና ዕንባ! ነብስ - አጥንት ድረስ ዘልቆ፣ ዕውነቱ ሲያስቡት ቢያምም…