ጥበብ

Friday, 15 April 2022 16:37

የቀልድ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አንድ ቄስ ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ወደሚገኝ የወንዶች ፀጉር ቤት ይሄዱና፣ ፀጉራቸውን ይስተካከላሉ። ሲጨርሱም ምን ያህል መክፈል እንዳለባቸው ይጠይቃሉ። “አባት ክፍያ የለውም” ይላል ፀጉር አስተካካዩ፤ “ይሄንን ለፈጣሪዬ እንደማበረክተው አገልግሎት ነው የምቆጥረው።” ሲልም ያክላል። በነጋታው ታዲያ ፀጉር አስተካካዩ ሥራ ቦታው ሲደርስ፣ ከቄሱ…
Rate this item
(0 votes)
 የአንድ ታፋኝ ወጥቶ አደር ማስታወሻ፣እንዲህ እንደ ፍቅር ታሪክ ጣፍጦኝ ያልቃል ብዬ አላሰብኩም ነበር፤ የአውደ ውጊያ ታሪክ የማሰስ መሻቴ የመጀመሪያውን ገጽ እንድገልጠው አደረገኝ። ሰውዬው እግር ሳይኾን ሙያ ወደ ሰሜን የወሰደው ወታደር ነው፡፡ በውትድርናው ላይ የመጻፍ ክህሎትን የታደለ በመሆኑ ያየውን ለሌላ ለማሳየት…
Tuesday, 12 April 2022 00:00

“ካህናቶች”

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲስ ገቢ ካልሆኑ ነባር የትራፊክ ፖሊሶች በሙሉ ወፋፍራም ናቸው፡፡ አብዝተው ስለሚመገቡ ይሁን የተመገቡትን ያህል እስፖርት ስለማይሰሩ፣ ብቻ የሆነ ያልተወራረደ ነገር መሀል ወገባቸው ላይ ተከፍሎ ይታያል።አንዱን ባለፈው ጫንኩት፡፡ ህግ አስከባሪን በሊፍት መተባበር አልፈልግም፤ ስለማላምንበት ነው፡፡ ሊፍት ሊሰጣቸው ይገባል ብዬ አላምንም፤ ከተሰጣቸው…
Rate this item
(3 votes)
አዲስ አድማስአሁን ደግሞ በዩቲዩብ መጥተናል!! ትኩስ መረጃዎች፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ትንተናዎች፣ የስኬታማ ሰዎች ታሪክ፣ወቅታዊ ቃለመጠይቆች፣ ጥበባዊ ወጎች፣ ግጥሞች፣ አነቃቂ ትረካዎች፣ድንቃድንቅ ታሪኮች፣ የኪነጥበባት ቪዲዎች --በማራኪ አቀራረብና በጥራት!አዲስ አድማስአሁን ደግሞ በዩቲዩብ መጥተናል!!ቻናላችንን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! https://www.youtube.com/c/AddisAdmasstube?sub_confirmation=1
Saturday, 02 April 2022 12:09

ነብር አዳኝዋ እቴጌ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የእቴጌዋ ፍላጎት አንድና አንድ ነው - ነብሮን መግደል፡፡ ያንን ማድረግ የፈለገችው ደግሞ የዱር እንስሳ የመግደል አባዜ ኖሮባት ወይም ደሞ ነብሩ ሰው እየበላ አስቸግሮ፣ እሱን ገድላ ህንዶቹን ከስጋት ለመገላገል አይደለም፡፡ እንደ አንድ አስፈሪ አውሬ ለመቁጠር እንኳ የሚያዳግት ያረጀ ነብር ገድላ ምንም…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው እሁድ ምሽት በካሊፎርኒያ፣ ቤቨርሊሂልስ የተካሄደው 94ኛው የኦስካር ሽልማት ሥነሥርዓት፣ እንደ ወትሮው የደመቀና ያሸበረቀ ነበር ማለት ይቻላል። "ሁሉም ዝግጁ፤ ሁሉም ስንዱ" ነበር፡፡ ዓመታዊውን የኦስካር ሽልማት የሚያደበዝዝ ነገር የተከሰተው ሥነሥርዓቱ ከተጀመረ በኋላ ነው፡፡ ድንገት በአዳራሹ የታደሙትን ዝነኞች ብቻ ሳይሆን መላውን ዓለም…
Page 3 of 229