ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የመፅሐፉ ርዕስ:- ”ነገረ ድርሰትና የዓለማተ አማንያን ተረኮች" የገፅ ብዛት:- 253 ፀሐፊው:- ዶ/ር በጎሰው የሽዋስ የመጽሐፍ ዳሰሳዊ ገምጋሚ:- አለልኝ አሥቻለ (ዶ/ር) የመፅሐፉ ርዕስ:- ”ነገረ ድርሰትና የዓለማተ አማንያን ተረኮች"የገፅ ብዛት:- 253ፀሐፊው:- ዶ/ር በጎሰው የሽዋስየመጽሐፍ ዳሰሳዊ ገምጋሚ:- አለልኝ አሥቻለ (ዶ/ር) መግቢያመፅሐፉ በሁለት ክፍሎች…
Rate this item
(4 votes)
ያለፈውን ዘመን እንድናፍቅ (nostalgic) ከሚያደርጉኝ አንዱ የደብዳቤ ልውውጦች ናቸው፡፡ እኛ ያለንበት ዘመን በአንድ ዐረፍተ ነገር እንዲህ ይገለጻል፡፡ ‹በአንድ እግራችን የባሪያ አሳዳሪ ስርዓተ ማህበር ላይ፣ በሌላኛው እግራችን የሥልጣኔው አስፈሪ ጫፍ (age of singularity) ላይ አድርገን አጓጉል አንፈራጠን ቆመናል፡፡› ከየትኛው መሆን እንዳለብን…
Monday, 09 August 2021 18:02

እግዜርን በጀርባ ማዘል

Written by
Rate this item
(3 votes)
 ‹‹ሊሊ የደጃፌን መከፈት ልትጠቁምበት በማትደፍራቸው እህቶቼን እያለፈች ትመላለስ ጀመር፡፡ አንድ ቀን ሲያለቅስ ሰምቼው የማላውቀውን ልጅ እያባበለች። አንድ ቀን ነቅቶ ያላየሁትን ልጅ ለማስተኛት እየወዘወዘች፡፡ ረሀብተኛ አይኖቿ ያስፈራሉ። እኔን ለማፍቀር ሳይሆን ለመብላት የጎመጀች ያስመስሉባታል፡፡ በበሬ እንዳለፈች ሳትመለስ በፊት መለስ አደረግኩት፡፡ በእኔ መጨነቅ…
Rate this item
(0 votes)
Hi ፍቅር...ይቺን ቅይጥ ሀረግ መዝዤ የጀመርኩት ባለፈው አንዷ ቆንጅዬ ወዳጄ፤ “አሁን በዚህ ዘመን ማነው እንዲህ የሚል?” ብላ ስላሾፈችብኝ ይመስለኛል...ያው የአንዱ lame ለሌላው ዐለምም አይደል?!”ደግሞም ‘በነገር’ ስጀምርልሽ፣ ያው ደጋግመሽ ያሰመርሽበትን ነገረኝነቴን እንደማመን እያደረገኝም...አይዞሽ... ንጭንጭ ብቻ አይደለም።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተጠናቀቀው በጀት አመት፣…
Monday, 09 August 2021 16:25

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሁሉም ነገር ውበት አለው፤ ሁሉም ሰው ግን አያየውም። ኮንፉሺየስ= ሁሉም ነገር በራሱ መንገድ ውብ ነው። ሬት ስቲቨንስ= ውበት መልክ አይደለም፤ የልብ ብርሃን ነው። ካህሊል ጅብራን= ብርሃን በሌለበት ውበት የለም። ሩቢ ሮስ ውድ=የሴት ውበት ዋጋ የማይዋጣለት ሃብት ነው። ሱዬ ዳይ= ውበትን…
Monday, 09 August 2021 16:21

የስኬት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ሻምፒዮን መሸነፍን ይፈራል። የተቀረው ደግሞ ማሸነፍን ይፈራል። ቢሊ ዣን ኪንግ ድል አንድ ሺ አባቶች ሲኖሩት፤ ሽንፈት ግን ወላጅ አልባ ነው። ጆን. ኤፍ. ኬኔዲ ስኬታማ ለመሆን ልብህ በሥራህ ላይ፤ ሥራህም በልብህ መሆን አለበት። ቶማስ ጄ.ዋትሰን ስኬት ስኬትን ይወልዳል። ሞያ ሃም…
Page 8 of 223