ጥበብ

Sunday, 11 July 2021 18:33

ፍቅር አለማማጁ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 አድማስ ትውስታ ፍቅር አለማማጁ! እኔና ቤቲን ያገናኘን እንጀራ ነው፡፡ እህል ውሃ። Destiny ወይም እጣፈንታ ልትሉት ትችላላችሁ፡፡ እኔ የድርጅቱ የሂሳብ ሹም ሆኜ በተቀጠርኩ በመንፈቄ፣ ቤቲ ፀሐፊዬ ሆና ተቀጠረች፡፡ የሚያስደነግጥ መልክና ቁመና የላትም፡፡ ግን ከዚያ የማይተናነስ ቀልድና ጨዋታ አዋቂ ናት፡፡ ወንዶችንም ሴቶችንም…
Wednesday, 07 July 2021 19:46

የእረኛ የብሶት ግጥሞች

Written by
Rate this item
(2 votes)
ግጥም የብዙ ስሜቶች መግለጫ ነው፤ የደስታም የሀዘንም። እረኞች ለውደሳ እንደሚገጥሙ ሁሉ ለእርግማን እና ውስጣዊ ብሶትን ለመግለጽም ይገጥማሉ። እንዲህ አይነት ውስጣዊ ስሜቶች በቀጥታ አይነገሩም፤ የሚነገሩት በዘፈን ውስጥ ነው። በነገራችን ላይ በንጉሣዊውም ሆነ በወታደራዊው (ደርግ) ሥርዓቶች አንዳንድ ዘፈን በመገናኛ ብዙኃን እንዳይተላለፍ ይታገድ…
Rate this item
(1 Vote)
 (አስደንጋጭ እውነቶች፣ አስፈሪ ገጠመኞች፣ አስገራሚ ሁነቶች) እንደ ሸማኔ - መወርወሪያ ፈጣን በሆነው በዚህ ዘመን፣ጥሞና የሰማይ ያህል በራቀበት ጥድፊያ-መሀል፣ ሰው ሰውን ለማድመጥ ፋታ ብርቅ ሆኖበት፣ ከማሽን ጋር ፍቅር ላይ በወደቀበት፣ የዘመን ምድጃ ላይ ለተጣድነው ለእኛ በሰከነ ወንበር፣አርቆ በሚያስብ ጠቢብ የበሰለ ቁምነገርና…
Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ "--በዜግነት ዕሴቶች ላይ መሰረቷን ባደረገች አገር ውስጥ፣ በዜጎች መካከል አንዳችም የመብት መበላለጥ አይኖርም፡፡ ሁሉም ዜጋ እኩል የሆነ የፖለቲካ መብት ይኖረዋል እንጂ፡፡ አገሬ ብሎ በሚጠራት አገሩ ላይ ዜጋው እኩል የመወሰን ሉዓላዊ የስልጣን ባለቤትም ነው፡፡--" ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ሂደት…
Rate this item
(1 Vote)
"--ለዚህም ይመስላል ረዳት ፕ/ር በቀለ መኮንን፤ ግለ-ታሪክ ሲበዛ የቀስቃሽነት ኃይል አለው፡፡ አሁኑኑ ተነስ-ተነስ፤ በል-በል ያሰኛል፡፡ ያስገርማል፤ የሰውን ልጅ ስራ በሌላ ተጨማሪ መነፅር ለመመልከትም ይጠቅማል፤ የሚሉን፡፡--" ረዳት ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በቀድሞ ‹‹አዲስ ጉዳይ›› መጽሄት ላይ ስለ ‹‹ግለ-ታሪክ›› አስፈላጊነት ባሰፈሩት አንድ መጣጥፋቸው፤…
Saturday, 05 June 2021 14:07

ቃል፣ ቀለምና ፊደል

Written by
Rate this item
(3 votes)
"-እኔ ሕይወትን ተጠቃላ ነጥብ አክላ ስረዳት ሦስት መከሰቻ መልኮች ብቻ አሏት፡- ቃል፣ ቀለምና ፊደል! ስለ ምንም ነገር አውሪኝ፤ እኔየምረዳሽ ወደ እነዚህ ሦስት ንዑሳን የሕይወት መገለጫ አንጓዎች እየመነዘርኩ ነው፡፡ ለእኔ ሕይወት ከቃል፣ ቀለምና ፊደልም አንሳ ነቁጥ አክላ ትቅረብ ከተባለች፣ ዝምታ ብቻ…
Page 9 of 223