ጥበብ
• ሞት የህይወት ተቃራኒ አይደለም፤ የህይወት አካል እንጂ፡፡ ሃሩኪ ሙራካሚ• ሁላችንም እንሞታለን። ግቡ ለዘላለም መኖር አይደለም፤ ለዘላለም የሚኖር ነገር መፍጠር ነው። ቹክ ፓላህኒዩክ• ህይወትን ጣፋጭ የሚያደርገው ተመልሶ የማይመጣ መሆኑ ነው። ኢሚሊ ዲከንሰን• በቅጡ ለተደራጀ አዕምሮ፣ ሞት ቀጣዩ ትልቅ ጀብዱ ነው።…
Read 572 times
Published in
ጥበብ
• ሃብት ምንድን ነው? የጅሎች ህልም ነው፡፡ አብርሀም ካሃን• ብዙ ሃብት ብዙ ጠላትን ይፈጥራል፡፡ የስዋሂሊ አባባል• ብልህ ሰው ገንዘቡን በጭንቅላቱ እንጂ በልቡ ውስጥ ማስቀመጥ የለበትም፡፡ ያልታወቀ ደራሲ• ድሃ ሆነህ ከተወለድክ ጥፋቱ ያንተ አይደለም፤ድሃ ሆነህ ከሞትክ ግን ጥፋቱ ያንተ ነው፡፡ ቢል…
Read 616 times
Published in
ጥበብ
፩ዓለም ጆሮዋ ደንቁሯል - ውስጤ የሚላትን፣ ህልሜ የሚያወጋት አትሰማምና። ይህቺ ምድር ዓይኗ ታውሯል፤ የልቤን ከተማ አታይምና። የእውነት ምስል ጠፍቷት ዱላ ይዛ ትደናበራለች። ልቤ ላይ የምሽጠው መጠበቅ እንዳለ ይሄም በመኖሬ ያገኘሁት ጥቁር ትሩፋት እንደሆነ አታውቅም። ይህቺ ምድር የልቤን ከተማ አታይም። ስትንቀሳቀስ…
Read 529 times
Published in
ጥበብ
ከመንዙማ፣ ከአሚናዎች፣ ከጉባኤ ቃና የተፈለቀቁ ሙዚቃዎች(በጣም የምወዳት ባለቅኔ ድምጻዊት/ሸማ ነጠላውን ለብሰውአይበርዳቸው አይሞቃቸውሐገሩ ወይናደጋ ነውአቤት ደም ግባት – ቁንጅናአፈጣጠር ውብ እናትሐገሬ እምዬ ኢትዮጵያቀጭን ፈታይ እመቤትእጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) በአለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትልቅ ደረጃ ላይ ካደረሱት ድምፃዊያን መካከል በቀዳሚነት ትጠቀሳለች፡፡ ታዋቂው…
Read 596 times
Published in
ጥበብ
ተስፋ መስጠቱን እንጂ እምነት መዋረድን እንደሚጨምር ብዙ ሰው አይገነዘብም። ውርደትን ቀምሶ ማሳለፍ ግንውሎ ሲያድር የትዝታ ጠባሳ ትቶ ያልፋል።እምነት ስንል ሁለት መልክ አለው። በሰው የሚታመን አለ፤ በፈጣሪው የሚታመን አለ። ሁለቱም ይፈተናሉ።አንደኛው ይወድቃል፣ ሌላኛው ይፀናል። ይኸኛው ራሱን ለማስወደድ ወድቆ ይነሳል፤ ያልሆነውን ለመሆንይጣጣራል።…
Read 752 times
Published in
ጥበብ
ሕቡዕ አሻራዎች ባልተመደረከው፣ባልታየው ተውኔት፣ባልተተነተነው፣ኢ-ክቱብ ድርሳኔ፣ባልተሸነሸነው፣ኢ-ሥፍር ዘመኔ፣እልፍ ጣት አርፎብኝ፣በማን ወጣሁ ልበል?በማን ተቀረጽኩኝ?(40 ጠብታዎች- ስንቅነህ እሸቱ[ኦታም ፑልቶ])በአማርኛ ስነ-ጽሑፍ ውስጥ የአጻጻፍ ይትባህሉ ለየት የሚልብኝ አንድ ደራሲ አለ፡፡ በብዕር ስሙ ኦታም ፑልቶ ይባላል፡፡ ‹የሲሳዬ ልጆች፣ ኬክሮስና ኬንትሮስ› የተሰኘ መጽሐፉ ገጽ 104 ላይ በገፀባህሪያቱ ምልልስ…
Read 434 times
Published in
ጥበብ