ጥበብ

Saturday, 29 April 2023 19:24

ስድብ ምንድን ነው?

Written by
Rate this item
(2 votes)
 በአራት እግሩ የሚሄድ ውሻ የሚባል የመለያ ስያሜ የተሰጠውን እንስሳ “ውሻ” ብሎ መጥራት መሳደብ አይደለም፡፡ የስሜት ህዋሳቶቹን በአግባቡ ተጠቅሞ ማወቅ ነው፡፡ እውቀት በጥንቃቄ አገናዝቦ መለየት ነው፡፡በአራት እግሩ የማይሄድ በተክለ ቁመና ሰው የሚመስል ግን በባህሪ እንደውሻ የሚጮህ፣ የሚናከስ፣ የሚለቃቅምና ስርቻ የሚወድ እንስሳን…
Rate this item
(1 Vote)
 መነሻ ርዕስ፡ ዘሪሁን የትምጌታ፣ በመመለስ መንገድ ላይ፣ 1997 ዘይት ቀለም እና አክሬሊክሸራ ላይ On the Way to Return, 2005 Oil & Acrylic on canvas 62 × 78 cm ሳሎን ቤት ሶፋዬ ላይ ተንጋልዬ አንዱን የነገር ሰበዝ እየመዘዝኩ ሌላዉን እየጣልኩ በሐሳብ…
Rate this item
(3 votes)
ከሰሞኑ በበልግ ዝናብ ሰማዩ ሲዳምን፣ የደመና ሳቆችን እንደዘበት ገልጬ ማንበብ ጀመርኩ፡፡ ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ አላውቅም መቀጠል እንጂ ማቋረጥ አልቻልኩም፡፡ ደራሲና ሀያሲ ደረጀ በላይነህ ጠፍቶብኛል፡፡ ባልገባኝ ምክንያት ብዕሩ ይናፍቀኛል፡፡ አዎ ብዕሩ አብሮኝ አድጓል፡፡ የሂሶቹ ትዝታ ውል እያለ የጎድን አጥንቴ መሀል ያለችው…
Rate this item
(1 Vote)
ደበበ ሰይፉና ታገል ሰይፉ (ወንድማማቾች አይደሉም)፡: በኢትዮጵያ ስነጽሑፍ ታሪክ በወጣትነታቸው በርካታ ዘመን አይሽሬ ግጥሞችን የደረሱ ጸሐፊያን ናቸው። (ቢረሳ ቢረሳ የደበበ ሰይፉን «ልጅቱ— የዘመነችቱ»ን እና የታገል ሰይፉን «ሃምሳ አለቃ ገብሩ» ማን ይረሳል?)በእኛ ዘመን ደግሞ አያሌ ወጣቶች (በሃያዎቹ መጀመሪያና በሃያዎቹ አጋማሽ የሚገኙ…
Saturday, 15 April 2023 21:57

“ና እንጠርጥር” ወግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
[ሽንቷ የቀዘቀዘ ላም ፤ሽለ-ሙቅ ጥገት ላም፣ወይፈን፣ጊደር፣ወገዝ እና ጥጃ ]በረቱ በሬ የለውም ፤ ምናልባትም አያስፈልግ ይሆናል። ከዋናው ቤት በተቀጠለች አዳፋ ቆርቆሮ ቤት ውስጥ ናቸው። እግራቸው ላይ በአዛባ የተለወሰ ማሰሪያ አለ። በየእግራቸው ልክ ይሰፋል፤በየልካቸው ታብተዋል። አንዷ ላም የዝሆኑን ታሪክ ደግማለች። በእምቦሳነቷ ትታሰርባት…
Rate this item
(0 votes)
በጥንት ጊዜ ነው፡፡ አንድ ንጉስ ቋጥኝ ድንጋይ ሆን ብሎ ዋናው መንገድ ላይ ያስቀምጣል፤መንገዱን ዘግቶ ማለት ነው፡፡ ከዚያም ተደብቆ በዚያ ከሚያልፉ ሰዎች መካከል ያንን ቋጥኝ ከመንገዱ ላይ ማን እንደሚያነሳው በጉጉት መመልከት ይጀምራል፡፡ መጀመሪያ ላይ ለንጉሱ ቅርብ የሆኑ ሃብታም ነጋዴዎችና ባለሟሎች መጡ፡፡…
Page 2 of 237