ጥበብ
ሰውየው ሞተ፡፡ ሰማይ ቤት ሲደርስ ሚዛን ጠበቀው፡፡ ምድር ላይ ያቆመው መልካም ስራውና ሃጢአቱ ተመዘነ፡፡ ዕኩል ተዕኩል ሆነ፡፡ “ከእኔም ካንተም አልሆነም”… አለ እግዜር፡፡ “ምን ይሻላል?”… ጠየቀ ዲያብሎስ፡፡ “ወደመጣበት እንመልሰውና እንየው” “ለምን አንፈትነውም?”“እንደሱም ይቻላል” አምስት፣ አምስት ጥያቄዎች አዋጥተው ፈተኑት። ፈተናውን ካለፈ ገሃነም፣…
Read 585 times
Published in
ጥበብ
...ቀስ በቀስ በቃሉ ልቤን አለዘበው። በሌለ ባሕር ለመሻገር ቆረጥኩ። ቤተሰቦቼን የልብ ልብ ሰጠሁ። ከፊታችን ያሉ አዲስ መንገድ ናፋቂዎችን በደስታ ተቀላቀልኩ። በእውነቱ ትልቅ ሰው ነው። ማዕረግ አለው። ማዕረጉ ሳይገድበው አቀረበን።--” አሻግራችኋለሁ አለን፤በሌለ ባሕር። እናቴና እህቴን ግራ ቀኝ ይዤ አተኩሬ አየሁት።ደገመና...አዎ አሻግራችኋለሁ!...ማዕበሉን፣ውሽንፍሩን፣ሁሉን…
Read 346 times
Published in
ጥበብ
[ በሃሳብ የበለጥካቸው በሰይፍ ይመጡብሃል ]እኔ እንድጠፋ ተግተው የሚፀልዩ ቄሶች፣ ፀሎታቸው ሰምሮ እኔ ብጠፋ፣ ዘላለም በፀፀት የሚያነቡ ናቸው። ሰው አብዮተኛ ከመሆኑ በፊት አብዮትን ያቀጣጠልኩት እራሴ በለኮስኩት እሳት ነበር። የእግዜር ተቀናቃኝ አይደለሁም። መቀናቀን ተራ ቃል ነው። የሰው ልጆችን ልገዛ ያደባሁ አውሬም…
Read 467 times
Published in
ጥበብ
ለማሰብ እጅግ አስከፊ ከነበረ ሁኔታ ውስጥ በምስጋና ኃይል፣ ህይወታቸውን ሙሉ በሙሉ የለወጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አውቃለሁ። ፈጽሞ ተስፋ የሌለው የሚመስል የጤና ጉዳይ፣ ተአምር የሚያሰኝ ውጤት አምጥቷል። ሥራቸውን ማከናወን ያቃታቸው ኩላሊቶች እንደገና ሲያንሰራሩ፤ የታመሙ ልቦች ሲፈወሱ፤ የታወሩ አይኖች ሲበሩ አይቻለሁ። የተበጠሱ…
Read 434 times
Published in
ጥበብ
“ወሬ ይዘው መጥተው፣ ዳር ዳር እያሉ በገደምዳሜ አድርገው የሚያወሩ እንዳሉት፣ “ያልሰሙ መስለው” (አልሰማሁም ብለው) አውቀው የቆዩትን ጉዳይ በሌላ አንደበት ሲተረክላቸው ከሀሜት ፍቅራቸው ብዛት በድጋሚ እየተደነቁ የሚሰሙ አይነቶች አሉ፡፡ እነዚህ አይነቶች ሁሉም የሰው አይነቶች ናቸው፡፡--” የማወቅ ፍላጎት የሌለው እሱ ሰው አይደለም።…
Read 397 times
Published in
ጥበብ
የውጭውን ዓለም በቅጡ ለማወቅ አያሌ ዕድል ከገጠማቸው የሃያኛው መቶ አመት ደራሲያን መካከል ህሩይ ወልደ ሥላሴን የሚስተካከል የለም ማለት ይቻላል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ደጃች ካሳን አጅበው በንጉሥ ጆርጅ 5ኛ ሥርአተ ንግሥ ላይ ለመታደም ወደ እንግሊዝ ከሄዱ ጀምሮ ሌሎች ዘጠኝ ተከታታይ ጉዞዎችን በማድረግ…
Read 293 times
Published in
ጥበብ