ጥበብ
ዘውግ፡- ሥነ-ግጥም ገጣሚ፡- ዮናስ መስፍን የኅትመት ዘ መን፡- 2 015 ዓ .ም. የመጽሐፍ ዓይነት፡- E-book, Afro Read ሒሳዊ ዳሰሳ፡- ዮናስ ታምሩ ገብሬ 1. መነሻሥነ-ግጥም ውኃ ቢሆን በሊትር ወይም በሚሊ ሊትር ተለክቶ/ተሰፍሮ ይኼ ነው የሚባል ብያኔ ያገኝ ነበር። ሥነ-ግጥምን ማንበብም ሆነ…
Read 1286 times
Published in
ጥበብ
አንጋፋው ሰዓሊና ቀራፂ በቀለ መኮንን፣ ሦስት የሥነጥበብ አውደ ርዕዮችን በአራት ቀን ልዩነት ለተመልካች ሊያቀርብ መሆኑን ለአዲስ አድማስ አስታወቀ፡፡ሰዓሊው እንደገለጸው፤ “ጤፍና ነጻነት - (GLUTEEN FREE-DOM”) በሚል ርዕስ አዳዲስ የሥነጥበብ ሥራዎቹን አውደ ርዕይ፣ አትላስ ሆቴል ተሻግሮ ወደ አውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በሚወስደው መንገድ…
Read 3079 times
Published in
ጥበብ
በዚህ ቅኝት “ሰባት ቁጥር” መጽሐፍ፣ ከሒሳብ እና/ወይም ከሃይማኖታዊ አስተምህሮ አንጻር በይዘቱ ውስጥ የተካተቱትን ነገረ ቁጥር፣ የቁጥር ጽንሰ ሐሳቦች፣ አመዳደቦችና ተዛምዶዎች ይዳሰሳሉ። ይህም ዳሳሹ ከደራሲው የበለጠ መለኪያ አለው ለማለት ሳይሆን የይዘቶቹ አቀራረብ በአመክንዮና በሌላ ተደራሲ አተያይ ይፈተሻሉ ለማለት ነው።የዳሰሳው ዓላማ፡- ሒሳብና…
Read 1274 times
Published in
ጥበብ
«አላልኳችሁም! ሞተ። ይሄ ልጅ ቁርጥ ካሊጉላን፥ቁርጥ ሃምሌትን ነው። የሁለቱን ጸባይ አጋጭቶ ነው የሰጠው፤ ስምን መልዓክ ያወጣው የለ? ሆ! ካሊሃም። ገደብ አልባ ፍላጎቱ፣ ደንታ ቢስነቱ፣ ራስ አምላኪነቱ፣ሞትን በሰዎች እጅ የመፈለግ ጉዞው አከተመ። የአባቱን ገዳይ አጎቱን የመበቀል አባዜው፣ ቁጡ ባሕርይው አበቃለት።--” ድረስ…
Read 5695 times
Published in
ጥበብ
ማታ፣ ጭር ሲል የሚሰማው የሽታዬ ድምፅ ጠፍቷል። የእንቁራሪቶች ሲርሲርታ፣ የሽታዬ ኡኡታ የለም። ምን ዋጣቸው? ብዬ አሰብኩ። ሲኖር ዝም ያሉት ሲሞት እንደሚታወስ ሁሉ ፣ስትጮህ የማልረዳት ዝም ስትል ጨነቀኝ። ከምሽቱ 1:00 አካባቢ አዛን፣ ከምሽቱ 3:00 አካባቢ የሽታዬን ኡኡታ ክፉኛ ለምጄ ኖሯል።[የቀይ ጤፍ…
Read 1059 times
Published in
ጥበብ
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያዊነትና ስለ ብዝሃነት ያወራል። ግን እነዚህ ቃላቶች የሚሰጡት ትርጉም ጭራሽ የሚቃረኑና የሚጋጩ ናቸው። ለዚህ እንቅፋት የሆነው እነዚህን ቃላቶች ለመተርጎም አህዳዊ/ፌደራላዊ በሚሉት ቃላት በመተርጎማቸው ነው። ይህ ደግሞ ፖለቲካዊ ማምታታት ነው እንጂ ለመግባባት እንድንችል ቃላቶቹን በራሳቸው ለመተርጎም ሳይቻል ቀርቶ አይደለም።…
Read 1986 times
Published in
ጥበብ